Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዲዲቲ ይህን ባታይ ይሻልሃል!

Post by DefendTheTruth » 30 Jun 2024, 03:45

አዎ ጉራጌ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ኦሮሞ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ትግሬ የአገር ዋልታ ነዉ፣ አማራ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ሶማሊ የአገር ዋልታ ነዉ። ዋልታዎቹ አንድ ላይ ይመጡ ና አገሪቷን ያቆሙዋታል።

በሁሉም የነዚህ ዋልታዎች ዉስጥ ደግሞ አፍራሽ ኃይሎች አሉ። አማራ ዉስጥ አሉ፣ ስዳማ ዉስጥ አሉ፣ ትግሬ ዉስጥ አሉ፣ ጉራጌ ዉስጥም አሉ፣ (በቅርብ ላይ የተነሱት ይመስለኛል)። የኦሮሞ አፍራሽ ኃይሎችም አሁንም አሉ፣ ስልጣን በእጃቻዉ እንድገባ ይፈልጋሉ። ጉራጌም ስልጣን ፈላጊ ሆኖዋል፣ ድሮ ታታሪ ሰረተኛ የነበረዉ መህበረሰብ አሁን እሱም ከሌሎች አይቶ ስልጣን ይገባኛል ይለናል። ታራዉን መጠበቅ እንኳ አቅቶታል። የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ የተበላዉ ፅንሰ ሀሳብ ከዚህ አመለካከት የመጣ ነዉ።

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ዲዲቲ ይህን ባታይ ይሻልሃል!

Post by Dama » 30 Jun 2024, 11:26

All have genuine grievances that Abiy Ahmed acts against them just so he could destabilize Ethiopia.

Horus
Senior Member+
Posts: 40300
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዲዲቲ ይህን ባታይ ይሻልሃል!

Post by Horus » 30 Jun 2024, 16:51

DefendTheTruth wrote:
30 Jun 2024, 03:45
አዎ ጉራጌ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ኦሮሞ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ትግሬ የአገር ዋልታ ነዉ፣ አማራ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ሶማሊ የአገር ዋልታ ነዉ። ዋልታዎቹ አንድ ላይ ይመጡ ና አገሪቷን ያቆሙዋታል።

በሁሉም የነዚህ ዋልታዎች ዉስጥ ደግሞ አፍራሽ ኃይሎች አሉ። አማራ ዉስጥ አሉ፣ ስዳማ ዉስጥ አሉ፣ ትግሬ ዉስጥ አሉ፣ ጉራጌ ዉስጥም አሉ፣ (በቅርብ ላይ የተነሱት ይመስለኛል)። የኦሮሞ አፍራሽ ኃይሎችም አሁንም አሉ፣ ስልጣን በእጃቻዉ እንድገባ ይፈልጋሉ። ጉራጌም ስልጣን ፈላጊ ሆኖዋል፣ ድሮ ታታሪ ሰረተኛ የነበረዉ መህበረሰብ አሁን እሱም ከሌሎች አይቶ ስልጣን ይገባኛል ይለናል። ታራዉን መጠበቅ እንኳ አቅቶታል። የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ የተበላዉ ፅንሰ ሀሳብ ከዚህ አመለካከት የመጣ ነዉ።
አንት ዉሸታም ታዲያ ለምድን ነው እንደ ጉንዳን እየተራብህ 10ና 15 ልጆችህን ስራ እያስተማርክ የሚያስብና የሚያመርት ዜጋ ከመሆን ዱላ ተሸክመህ እዚም እዛም ለመጣ ገዥ ሁሉ በ26 ብር ወታደርና ዘበኛ እየሆንክ ሰማማዊና አራሽ፣ ነጋዴና ፈጣሪ ሕዝብን ለዘመናት የምታውከው????? እንሰ ሰው ፍጡር ስራን አክብረህ ተቀጥረ ዘብ በመቆም ሳይሆን ራስክ ችለው መኖር የምትጀምረው ፣ ዷላ ተሸክመህ መለዮ በመልበስና ጫካ ውስጥ በመሸፈት መንገደኛ ስታርድና ስትዘርፍ ስንት ሺ አመት መኖር ነው ምኞትህ ። እዚም እዛም እየዘለልክ ሕዝብን መወረር ቄስ ማረድ መቼ ነው የሚበቃህ??? ዉሸት አንተ የኢትዮጵያ ዋልታ አይደለህም!! የኢትዮጵያ ሁከት፣ ራስክን መቻል አቅቶህ ነጋ ጠባ ከመላ ኢትዮጵያ ግር የምትላተም ፣ ሌላው የሰራው ለመቀማት፣ ሌላው የከተመውን ለማፍረስ እዚም እዛም ምትንጫጫ የኢትዮጵያ ችግር እንጂ የኢትዮጵያ መፍትሄ አይደለህም ። የእጅ ጠበብ ስለሌለው በሚሊዮን ወትድርና እንደ ከብት በየካምፑ ታጉረህ ግራ ቀኝ ስትረግጥ ዘመናት አስቆጥረሃል ። በዚህ በያዝከው ክልቸር ነገም ከነገ ወዲያም የትም አትደርስም ።

የኢትዮጵያ ዋልታ መሆን ካማረህ ካልቸርክን ለውጥ !! ሥራን ተማር! የሥራን ክቡርነት ተማር! የሰው ልጅን ክቡርነት ተማር ! እንደ ከብት ለመጣ ገዥ ሁሉ ማገዶ ዘበኛ መሆንን አቁም!

ነጋቲ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዲዲቲ ይህን ባታይ ይሻልሃል!

Post by DefendTheTruth » 01 Jul 2024, 05:10

Horus wrote:
30 Jun 2024, 16:51
DefendTheTruth wrote:
30 Jun 2024, 03:45
አዎ ጉራጌ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ኦሮሞ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ትግሬ የአገር ዋልታ ነዉ፣ አማራ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ሶማሊ የአገር ዋልታ ነዉ። ዋልታዎቹ አንድ ላይ ይመጡ ና አገሪቷን ያቆሙዋታል።

በሁሉም የነዚህ ዋልታዎች ዉስጥ ደግሞ አፍራሽ ኃይሎች አሉ። አማራ ዉስጥ አሉ፣ ስዳማ ዉስጥ አሉ፣ ትግሬ ዉስጥ አሉ፣ ጉራጌ ዉስጥም አሉ፣ (በቅርብ ላይ የተነሱት ይመስለኛል)። የኦሮሞ አፍራሽ ኃይሎችም አሁንም አሉ፣ ስልጣን በእጃቻዉ እንድገባ ይፈልጋሉ። ጉራጌም ስልጣን ፈላጊ ሆኖዋል፣ ድሮ ታታሪ ሰረተኛ የነበረዉ መህበረሰብ አሁን እሱም ከሌሎች አይቶ ስልጣን ይገባኛል ይለናል። ታራዉን መጠበቅ እንኳ አቅቶታል። የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ የተበላዉ ፅንሰ ሀሳብ ከዚህ አመለካከት የመጣ ነዉ።
አንት ዉሸታም ታዲያ ለምድን ነው እንደ ጉንዳን እየተራብህ 10ና 15 ልጆችህን ስራ እያስተማርክ የሚያስብና የሚያመርት ዜጋ ከመሆን ዱላ ተሸክመህ እዚም እዛም ለመጣ ገዥ ሁሉ በ26 ብር ወታደርና ዘበኛ እየሆንክ ሰማማዊና አራሽ፣ ነጋዴና ፈጣሪ ሕዝብን ለዘመናት የምታውከው????? እንሰ ሰው ፍጡር ስራን አክብረህ ተቀጥረ ዘብ በመቆም ሳይሆን ራስክ ችለው መኖር የምትጀምረው ፣ ዷላ ተሸክመህ መለዮ በመልበስና ጫካ ውስጥ በመሸፈት መንገደኛ ስታርድና ስትዘርፍ ስንት ሺ አመት መኖር ነው ምኞትህ ። እዚም እዛም እየዘለልክ ሕዝብን መወረር ቄስ ማረድ መቼ ነው የሚበቃህ??? ዉሸት አንተ የኢትዮጵያ ዋልታ አይደለህም!! የኢትዮጵያ ሁከት፣ ራስክን መቻል አቅቶህ ነጋ ጠባ ከመላ ኢትዮጵያ ግር የምትላተም ፣ ሌላው የሰራው ለመቀማት፣ ሌላው የከተመውን ለማፍረስ እዚም እዛም ምትንጫጫ የኢትዮጵያ ችግር እንጂ የኢትዮጵያ መፍትሄ አይደለህም ። የእጅ ጠበብ ስለሌለው በሚሊዮን ወትድርና እንደ ከብት በየካምፑ ታጉረህ ግራ ቀኝ ስትረግጥ ዘመናት አስቆጥረሃል ። በዚህ በያዝከው ክልቸር ነገም ከነገ ወዲያም የትም አትደርስም ።

የኢትዮጵያ ዋልታ መሆን ካማረህ ካልቸርክን ለውጥ !! ሥራን ተማር! የሥራን ክቡርነት ተማር! የሰው ልጅን ክቡርነት ተማር ! እንደ ከብት ለመጣ ገዥ ሁሉ ማገዶ ዘበኛ መሆንን አቁም!

ነጋቲ!
አንተ ዉሸታም ከሳራ!

በአንድ በኩል ኦሮሞ ለሰራዉ እንደ አምላክ እያጎበደድክ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ተመልሰህ፣ ኦሮሞ የአገር ዋልታ አይደለም ትላለህ፤ የዞረብህ ና የጃጀ ሽማግሌ!

ከልስትሮነት ና ከዘበኝነት ምረጥ ብባል፣ የምመርጠዉ ዘበኛነቱን ነዉ፣ ትንሽ ክብርነት አለዉ ና!

Selam/
Senior Member
Posts: 17042
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዲዲቲ ይህን ባታይ ይሻልሃል!

Post by Selam/ » 01 Jul 2024, 11:07

ሁለት ጭንጋፎች ፡ ልገላግላችሁ።

ህዝብ መጥፎ አይደለም፦ ነገር ግን አንዲት ባክቴሪያ የሰው ልጅን በሙሉ ማጥፋት እንደምትችለው ሁሉ በከይሶ መሪዎቹ ሊታለልና ሊመረዝ ይችላል። ስለዚህ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄሮች የሃገራችን ዋልታዎች ናቸው። ይኸን ማመን ካቃታችሁ ጤንነታችሁን ተመርምሩ።

ችግር ፈጣሪዎቹ ፖለቲከኞች፣ ካድሮዎችና ተማርን የሚሉት ቅራቅንቦዎች ናቸው። የራሳቸው ፍልስፍና፣ መመሪያና፣ መተማመን ስለሌላቸው አንዱን ህዝብ ከሌላው በማናቆርና ተቀናቃኝ የመሰላቸውን ሁሉ እያሳደዱ፣ እያሰሩና እየገደሉ ስልጣን ላይ ዕድሜ ልካቸውን ተጣብቀው ለመቆየት በኃጥያት ተጨማልቀው የህዝብን ስም ያጠለሻሉ።

Post Reply