ቤሌማ በመሰረቱ የጉራጌ ስም ነዉ፣ ፊኖዮሎጂዉም ከጉራጊኛ የመጠ ነዉ፣ ሁሉ ኬኝ ዘመን!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
እነዚህ ጉራጌዎች አልተቻሉም፣ ምን እናድርግ?
ቤሌማ በመሰረቱ የጉራጌ ስም ነዉ፣ ፊኖዮሎጂዉም ከጉራጊኛ የመጠ ነዉ፣ ሁሉ ኬኝ ዘመን!
Re: እነዚህ ጉራጌዎች አልተቻሉም፣ ምን እናድርግ?
The gojos, I mean the barest minimum of a shelter are of those Oromo architecture. Not the fabulous Gurage houses. Nothing reflects Gurage identity. Even the name is Oromo. His first language is Gallinya.
But individual capital accumulation at what cost? At Gurage's very existence. Most wealthy so called Gurage individuals do not support Gurage nationalism. May be not their fault. They should obviously consider their livelyhood first.
But individual capital accumulation at what cost? At Gurage's very existence. Most wealthy so called Gurage individuals do not support Gurage nationalism. May be not their fault. They should obviously consider their livelyhood first.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: እነዚህ ጉራጌዎች አልተቻሉም፣ ምን እናድርግ?
You also acted guragigna well enough, but not enough to ....Dama wrote: ↑26 Jun 2024, 12:07The gojos, I mean the barest minimum of a shelter are of those Oromo architecture. Not the fabulous Gurage houses. Nothing reflects Gurage identity. Even the name is Oromo. His first language is Gallinya.
But individual capital accumulation at what cost? At Gurage's very existence. Most wealthy so called Gurage individuals do not support Gurage nationalism. May be not their fault. They should obviously consider their livelyhood first.
Re: እነዚህ ጉራጌዎች አልተቻሉም፣ ምን እናድርግ?
Look guys! I have just watched the whole video A-Z. These are Gurages who are happy where they are and who they have become.
Mr.Belema born and raised in Oromia, speaks Oromoffa as first language. He speaks Amharic just like any Oromo speaks Amharic. I don't question why his first language is not Gurage. There were no and are no Gurage social institutions or infrastructures that could have helped him to speak Gurage as hist first language during his early years.
I think the same is true for talkative athlet G/Sellasie. The same is true for artists Tedy Afro and Aster Awoke.
They are happy and I am happy for them.

DDT,
እኔ የልቤን ልንገርህ! እነዚህ ያያት የቅም አያቶቻችን ተወላጅ የሆኑት የዛሬው አንተ መሰሎች የጉራጌን ጥበብ፣ የጉራጌን ክህሎት፣ የጉራጌን ታታሪነትና ካፈር እስከ ሰማይ የመላቅን ባህል በትንሹም ቢሆን ወርሳችሁ ዱላ ተሸክሞ የከብት ጭራ ለዘላለም መከተል ሳይሆን እንደ ጉራጌ ኢንዱስትሪና ፈጠራ መጀመራችሁ በጣም አድርጌ ነው የምደግፈው ። ሥራ ማክበር ስትጀምሩ የግዜ ዋጋና የሰው ልጅ ክቡረት ፣ በራስ መተማመንና ጤነኛ ኢትዮጵያዊነትን ማጣጣም ታውቁበታላችሁ ። ዛሬ ጂዳ ነን ባዮቹ የትላት ክስታኔዎች በአቢይ ዙሪያ የተሰገሰጉት አማካሪዎችኮ ወያኔ አዲሳባ እስከሚገባ ክስቶ ነጋዴና ምሁራን ነበሩ። እስቲ የታዬ ደንድአን ሚስት ደውልላት! ትነግርሃለች ። ይህ የለጠክፍከው ሪዞር የኦሮሞ እንጂ የጉራጌ አይደለም! ስለዚህ ምንም አትፍራ! ጉራጌ በስኬታሞች አይቀናም! ጉራጌ ተፎካካሪ እንጂ ምቀኛ ዘር አይደለም ። በጉራጌ ሴራ ፣ በጉራጌ ኬርታ ምቀኝነት የተወገዘ ነው!
ጉራጌ ዪውዘዩ አደበል ቲጦቅስ! ዪጢጠሩ አደበል ቲላ ! ይባላል!! ጉራጌ ይሠራል እንጂ አይለምንም! ጉራጌ ይጥራል እንጂ አይቀላውጥም ማለት ነው!! ዘፋኙ እንደ ሚለው 'ባለነ ንበላው 'በሌለነ ትኒላ! ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም!!

ኦቦ ዲዲቲ፣
ጉራጌ ሆቴል ቤት የሠራው የዛሬ 60 ዓመት በነበቀለ ሞላ ነው! በነማሞ ኧምበርብር ካቻ ዘመን ነው! ዛሬ አፍሪካን የሚወዳደር ካቴድራል! ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ባገርም ባለምም የሚሰራ ሕዝብ እንጂ! ባያቶችህ ኩራ!