Re: ከጆ ባይደን ወደ ማረን!
የጎሳ መንግስት እና የጎጥ ፌደራል ክልል መሆን ፍሬው ጣፋጭ ነው።
እብድ እህል ሸምቼ ሚስቴን - አሳበድኳት አለ ይባላል። የትግራይ ህዝብ ሳይቸግረው ወያኔ የሚባል ነቀዝ እና የጎጥ ክልል ፍቅር ይዞት የቻይና ጨርቅ አንጠልጥሎ ሲያብድ በመጨረሻ የጎሳ ክልል እራሱን አሳበደው - የአደባባይ እብድ አደረገው።
What OLF and Woyane cannot learn is it is impossible to impose their stone-age dream on the will of Amhara which truly accounted more than 50% of the population. It will never work as it did not work for more than three decades.