Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የአጼ ኃይለ ስላሴዋ ኢትዮጵያ 'አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ' ፖሊሲ እብደት መጽሓፍ ቅዱስ የጤናና የእርሻ መጽሓፍቶች በኦሮምኛ እንዳይታተሙ ማገዱ ፡ በሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ትውስታ

Post by TGAA » 25 Jun 2024, 20:08

የኦሮምኛ መጽሀፍ ቅዱስ ሀይለ ስላሴ ሳይነግሱ የተተረጎመና ኦሮሞዎች ለብዙ ዘመናት ሲጠቀሙበት የነበረ ነው ፤
መጽሀፍ ቅዱሱ በግእዝ መጻፉ ወይንም በላቲን መጻፉ ብቻ " የአንድ ቋንቋ " ፖሊሲ እብደት ካላደረገው በስተቀር ፤ ብሶት ማማሰል ሞያ ላደረጋችሁ ግን ቁቤ የተጻፈው ብቻ ነው ኦሮምኛ።


https://oromobiblesociety.org/about-us/
https://en.sewasew.com/p/bible-translat ... E1%8A%9B-)

Post Reply