Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሌቦች፣ ለማኞች፣ እረኞች፣ ፊውዳሎች የኢትዮጵያን ስልጣኔ ሊያስቆሙ አይችሉም! የፐርፐዝ ብላክ ጥፋት ለእረኞች ጉቦ አለመስጠቱ ነው !

Post by Wedi » 15 Jun 2024, 22:57

የማፍያው ስብስብ ፐርፐዝ ብላክ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያጭበረብር እጅ ከፈንጅ በመያዙ በመንግስት ጋማውን ተብሏል!!

:lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሌቦች፣ ለማኞች፣ እረኞች፣ ፊውዳሎች የኢትዮጵያን ስልጣኔ ሊያስቆሙ አይችሉም! የፐርፐዝ ብላክ ጥፋት ለእረኞች ጉቦ አለመስጠቱ ነው !

Post by Selam/ » 16 Jun 2024, 00:01

በወል ስም እየጠራህ ስትሽኮረመም እኔ ሌቦቹ ማን እንደሆኑ እነግርሃለሁ።

በቅድሚያ ዋናው ሌባ መንግስት ነው። መንግስት ደግሞ ብቻውን ሊሰርቅ አይችልም። አንደኛ ፣ ዝርፉያውን የሚያስፈፅም የዕዝ ሰንሰለት ያስፈልገዋል፣ ሌላው ደግሞ ዝርፊያው የሚከናወንበት ወዶ-ገብ ወይም ተገዶ-የገባ የሀብቱ አካል ይኖራል። ስለዚህ ዘረፋው የሚካሄደው በመንግስት ባለስልጣኖችና በእነርሱ ስር ባሉ የተለያዮ ሰራተኞቻቸውና በተደራጁ ደላላዎች ሲሆን፣ ከወዲያ ማዶ ያሉት ተባባሪዎቻቸው ደግሞ ባለሃብቶችና ባለሃብት ተብዬዎቹ ናቸው። በተለይም ከውጭ ንግድ ጋ የተነካኩት ድኝ ድኝ የሚሸቱት ‘ኢንቨስተሮች’ ዋና የኢትዮጵያ ጠላቶ ናቸው።

ስለዚህ ዋናዎቹ ሌቦች ዓብይ፣ PP & ካድሬዎቻቸው፣ ፍርፋሪ ለቃሚዎቻቸውና የንግድ ድርጅት ባለቤቶች ናቸው። አህያውን ፈርተው ዳውላውን መቱት እንዲሉ፣ አንተ የዓብይ ደጋፊ ስለሆንክ ነው ዙሪያ ዙሪያውን የምትሽከረከረው።


Horus wrote:
15 Jun 2024, 21:36


Right
Member
Posts: 4326
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሌቦች፣ ለማኞች፣ እረኞች፣ ፊውዳሎች የኢትዮጵያን ስልጣኔ ሊያስቆሙ አይችሉም! የፐርፐዝ ብላክ ጥፋት ለእረኞች ጉቦ አለመስጠቱ ነው !

Post by Right » 16 Jun 2024, 14:22

remember corruption is a conspiracy between govt and businesses.
The beggars and Feudalists has nothing to do with state sponsored corruption. As is the case most of the time government officials turn around and eat corrupt business agents.

Post Reply