Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Affable
Member
Posts: 651
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

አዝጋሚ ሞት

Post by Affable » 13 Jun 2024, 13:06

አወ አዝጋሚ ሞት እየታየኝ ነው, Revelation. አልወደድኩትም። ከዚህ ቀደም የነበሩ ኢትዪጺያ ተኮር ዌብሳይቶች ከድንገተኛ እልፈታቸው በፊት አሁን ER የወሰደውን አዲስ “ ፈሊጥ” ተከትለው ነበር። አቶ ኢልያስ ክፉሌ እያንዳንዱን ER ላይ የሚለጠፉ መልእክት ማንበብ አለብኝ ከመለጠፉ በፊት ካለ ሰነበተ። የማይቻል ነገር። ኢልያስ ክፉሌ ምንም ሌላ የሚሰራው ነገር ባይኖረው እንኳ በፉፁም በአንድ ሰው ሊፈፅመው የማይቻል ተግባር ነው። አሰቡት Tigray people መድሀኒቱ አልቆበታል ተተኪ መድሀኒት እስኪመጣ ER የማላዘኛው የምርጫ ቦታ ነው። የማያቋርጥ ግን ተደጋጋሚ የትግራይ ትርክት — በሱ ጭንቅላት ውስጥ ብቻ የሚንሸራሸር — ሲያነባ ይውላል። Revelation ለዛ አሰልቺ ተረት ምርኮኛ መሆን አለበት። I say no.
Sarcasm ከነ ዶዘን ሌላ የER መታወቂያዋ ER ላይ የምትለጥፈወን ሳየነቡ መዋል በርግጥ ER ህያው ነወይ የሚል ጥያቄ ያስነሳል።
በርግጥ ERን እንደ ህወአት ካድሪዎች የተጠቀመበት የለም። ከ ዘጠና ፐርሰንት በላይ ER ላይ የሚለጠፉ ፅሁፎች የህወአት ታርጋ አላቸው።
አወ የሶስት ኦሮሞ ኢትዪ ጺያዊያን የER ተሳትፎ የሚናቅ አይደለም።
ተወካይ የሌለው ER ላይ አማራው ነው።
ER ላይ ስለ አማራው መገፋት ሲያላዝኑ የሚውሉት የ ER ካድሬዎች ናቸው። ለምን? ያንን ለመመለስ የወደፊት አላማቸውን ማወቅን ይጠይቃል። ያ ቀላል አይሆንም ምክንያቱም እነሱም በርግጠኝነት የሚያውቁት አይመስለኝምእና።
ያ ወደዋናው ነጥብ ያመጣናል — የ Revelation ሁሉን ማንበብ አለብኝ የሚለው ሰሞነኛው ዘይቤ።
ይህን እርምጃ Revelation እንዲወስድ ያስገደደው ሀይል አለ ? ያንን አላውቅም። ግን ይመስለኛል ። አሜሪካና አውሮፓ በአብዛኛው ዌብሳይት ላይ ለሚለጠፉ እገድላለሁ፦ እቀጥፋለሁ ፉከራ ተጠያቂው ፀሀፊው ነው ዌብሳይቱ አይደለም። አውቃለሁ there are some gray areas.
ሲጠቃለል I miss the ER I used to know.