[/quote]Fiyameta wrote: ↑19 Oct 2020, 03:09Ethiopia under PM Abiy Ahmed's leadership: Wealth Per Adult: $3,085, a 2000% increase from when he came to office!!
Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... k-2019.pdf
Ethiopia under TPLF apartheid rule: Wealth Per Adult $153
Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... 017-en.pdf
$3,085 - $153 = $2,932
ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በአመት $3000 ዶላር ይዘርፉ ነበር ማለት እኮ ነው።![]()
![]()
የትግራይ ወያኔዎቹ “ክልተሳዕ ክነዛርቦም ኢና” ብለው ሲያዜሙ፡ እንዲህች ዓይነቷን ተራ ካድሪት መሆን ኣለበት። ትርጉሙ “ምላሳቸውን እናስቆረጥማቸዋለን” እንደማለት ነው 'ሁለቴ እንዲናገሩ እናደርጋለን' ማለታቸው ነው። እንዲህ ዓይነቷን ተራ ካድሪትና መሰሎቿን በየበሉበት የሚያናፉትን የጦርነት ጥቅመኞችን (ጦ.ጥ.) መሆኑን ነው።









