Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ጉራጌ የሰዉን ስሰርቅና እጅ ከፍንጅ ስያዝ የሚያሳይ ቪድዮ ተለቀቀ!

Post by DefendTheTruth » 11 Jun 2024, 06:50



የራስን ጀግና እንደመፍጠር፣ ትንሽ ቆሎ ይዞ ወደ ትልቁ አሻሮ መጠጋት፣ ይሉሃል ይሄ ነዉ!




Horus
Senior Member+
Posts: 40325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ የሰዉን ስሰርቅና እጅ ከፍንጅ ስያዝ የሚያሳይ ቪድዮ ተለቀቀ!

Post by Horus » 11 Jun 2024, 16:14

ዲዲቲ
ማንነት ፍለጋ ሰማይ ትቧጥጣለህ! ከዚህ ቀደም ነግሬሃለሁ! አያቶችህ ጉራጌዎች ናቸው ! አገምጃ፣ አመያ፣ ወሊሶ ጉራጌ ነው ። ወንድ ከሆንክ 100 ዶላር ከፍለው ዲ ኤ ኤ ክን ከጉራጌ ዲ ኤን ኤ ጋር አስተያይ ! ያኔ ማን እንደ ሆንክ ታውቃለህ ! ባልቻ (ባልቃ/ባሊቅ) ሰፎ (ሴፉ) እና ሃብቴ ዲነ ግዴ ሺ መሬት ብትቧጥጥ ሕይወታቸው ስራቸው ከጉራጌ ውጭ አታገኝም። ልክ ዛሬ ወንጪ ሃይቅ ቋንቋቸውን እንደለወጥከው ጉራጌዎች ። ስለዚህ አትቸኩል ብዬሃለሁ የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ ይገላግልሃል

Post Reply