-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በእንተርኔት ላይ የተጠላዉ ና በምድሩ ላይ የተወደደዉ መሪ
በጠጥ ወያኔ - ታዲያ ለምን ይኸንን ቪዲዮ በሪሳ ጋዜጣ ላይ አትለጥፈውም?
ህዝቡ ቤቱ በገባበት ሰዓት ዕንጭጩ ዓብይ ካድሬዎቹን ብቻ ሰብስቦ ፎቶ የተቀረፀበትን ድራማ ከሆነ ‘በምድር ላይ መወደድ’ የምትለው ፣ እንኳን ደስ ያለህ ትክክል ነህ። በኢንተርኔት መጠላቱን ማወቅህም ሌላ ነጥብ ያስጨምርልሃል። ምክንያቱም የዘመናችን መገናኛ፣ ሃሳብ መለዋወጫ፣ መገበያያና መዝናኛ ኢንተርኔት ሆኗላ።
አንተም እንደ ሻቦዎቹ የኢንተርኔትን የማህበራዊና የፖለቲካ ተፅዕኖን በአንድ በኩል እያጣጣልክ ነገር ግን በሌላ በኩል እዚሁ ፎረም ላይ 24/7 የምትተከለው የሶሻል ሜዲያን አቅም ስለምታውቅና ዕንቅልፍ ስለሚነሳህ ነው። እንደዛ ካልሆነማ ለምን ሄደህ እንደ ሌሎቹ ካድሬዎች የምሽት ዣንጥላ ያዥ አትሆንም? ከፈለግክም ስልክ በማዞሪያ የሚሰራበት ወረዳ ፈልገህ ሄደህ ላም እያለብክ ኑር። ንፍጣም!

Selam/ wrote: ↑12 Jun 2024, 06:07በጠጥ ወያኔ - ታዲያ ለምን ይኸንን ቪዲዮ በሪሳ ጋዜጣ ላይ አትለጥፈውም?
ህዝቡ ቤቱ በገባበት ሰዓት ዕንጭጩ ዓብይ ካድሬዎቹን ብቻ ሰብስቦ ፎቶ የተቀረፀበትን ድራማ ከሆነ ‘በምድር ላይ መወደድ’ የምትለው ፣ እንኳን ደስ ያለህ ትክክል ነህ። በኢንተርኔት መጠላቱን ማወቅህም ሌላ ነጥብ ያስጨምርልሃል። ምክንያቱም የዘመናችን መገናኛ፣ ሃሳብ መለዋወጫ፣ መገበያያና መዝናኛ ኢንተርኔት ሆኗላ።
አንተም እንደ ሻቦዎቹ የኢንተርኔትን የማህበራዊና የፖለቲካ ተፅዕኖን በአንድ በኩል እያጣጣልክ ነገር ግን በሌላ በኩል እዚሁ ፎረም ላይ 24/7 የምትተከለው የሶሻል ሜዲያን አቅም ስለምታውቅና ዕንቅልፍ ስለሚነሳህ ነው። እንደዛ ካልሆነማ ለምን ሄደህ እንደ ሌሎቹ ካድሬዎች የምሽት ዣንጥላ ያዥ አትሆንም? ከፈለግክም ስልክ በማዞሪያ የሚሰራበት ወረዳ ፈልገህ ሄደህ ላም እያለብክ ኑር። ንፍጣም!
ለዚህ አባበል ከአንቺ በላይ መረጋገጫ ልኖር አይችልም!ማይም የሚፈጥር ማይም
ዛሬ የሚሰጠውን የ8ኛ ክፍል ፈተና የአማራ ክልል ተማሪዎች እንዳይፈተኑ ጃውሳ ሲቀሰቅስም ሲያስፈራራም ነበር። ለምን? ቢባል። ማይም የሚፈጥር ማይም ስለሆነ።
ለክልሉ ስለሚያስብለት ማይም ይፈጥርለታል። ለሕዝቡ ስለሚያስብለት ልጆቹን ወደ ኋላ ያስቀርለታል። ለብሔሩ ስለሚቆረቆር ድንቁርናን ያስፋፋለታል።
ዓላማ የሌለውን ጦርነት የሚዋጋ ማይም ብቻ ነው። የራሱን አካባቢ የጦር ሜዳ የሚያደርግ ማይም ብቻ ነው። ዕድገትን በቀለሃ፣ ልማትን በምንሽር፣ ሥልጣኔን በጥይት የሚለካ ማይም ብቻ ነው። የማይም ዓላማ ደግሞ የባሰ ማይም መፍጠር ነው።
ጃውሳ ማለት ማይም የሚፈጥር ማይም ነው።
እኔ ብሆን ኖሮ፣ መሃይም ሳይሆን ደንቆሮ ነበር የምለዉ፤ ያአንቺን አይነቶች!
ደንቆሮ!
Re: በእንተርኔት ላይ የተጠላዉ ና በምድሩ ላይ የተወደደዉ መሪ
አይነምድሯ ሸሌ ሰገጤSelam/ wrote: ↑12 Jun 2024, 06:07በጠጥ ወያኔ - ታዲያ ለምን ይኸንን ቪዲዮ በሪሳ ጋዜጣ ላይ አትለጥፈውም?
ህዝቡ ቤቱ በገባበት ሰዓት ዕንጭጩ ዓብይ ካድሬዎቹን ብቻ ሰብስቦ ፎቶ የተቀረፀበትን ድራማ ከሆነ ‘በምድር ላይ መወደድ’ የምትለው ፣ እንኳን ደስ ያለህ ትክክል ነህ። በኢንተርኔት መጠላቱን ማወቅህም ሌላ ነጥብ ያስጨምርልሃል። ምክንያቱም የዘመናችን መገናኛ፣ ሃሳብ መለዋወጫ፣ መገበያያና መዝናኛ ኢንተርኔት ሆኗላ።
አንተም እንደ ሻቦዎቹ የኢንተርኔትን የማህበራዊና የፖለቲካ ተፅዕኖን በአንድ በኩል እያጣጣልክ ነገር ግን በሌላ በኩል እዚሁ ፎረም ላይ 24/7 የምትተከለው የሶሻል ሜዲያን አቅም ስለምታውቅና ዕንቅልፍ ስለሚነሳህ ነው። እንደዛ ካልሆነማ ለምን ሄደህ እንደ ሌሎቹ ካድሬዎች የምሽት ዣንጥላ ያዥ አትሆንም? ከፈለግክም ስልክ በማዞሪያ የሚሰራበት ወረዳ ፈልገህ ሄደህ ላም እያለብክ ኑር። ንፍጣም!
ሻእቢያ ካልጠራሽ እንትን አይቆምልሽም መሰለኝ አሰሬ ሻእብቢያን ስም ታነሻለሽ:: ወደድሽም ጠላሽም DDT ጌታሽ ነው.. ያለእሱ ፈቃድ ፍቅቅ አትይም:: ጀግንነትሽ በፒሲ ጀርባ ተዘፍዝፈሽ ዘራፍ ብትይ ይስቅብሻል እንጂ ምንም አታመጭም:: እንዳንቺ ያለው [deleted] ፈሳም ብዙ ያወራል..
Re: በእንተርኔት ላይ የተጠላዉ ና በምድሩ ላይ የተወደደዉ መሪ
እሺ ወያኔው - መሃይምን የሚዋጋውንስ ምን ልትለው ነው ፣ ድንጋይ ራስ? ቁርንጭጭ!
DefendTheTruth wrote: ↑12 Jun 2024, 08:11Selam/ wrote: ↑12 Jun 2024, 06:07በጠጥ ወያኔ - ታዲያ ለምን ይኸንን ቪዲዮ በሪሳ ጋዜጣ ላይ አትለጥፈውም?
ህዝቡ ቤቱ በገባበት ሰዓት ዕንጭጩ ዓብይ ካድሬዎቹን ብቻ ሰብስቦ ፎቶ የተቀረፀበትን ድራማ ከሆነ ‘በምድር ላይ መወደድ’ የምትለው ፣ እንኳን ደስ ያለህ ትክክል ነህ። በኢንተርኔት መጠላቱን ማወቅህም ሌላ ነጥብ ያስጨምርልሃል። ምክንያቱም የዘመናችን መገናኛ፣ ሃሳብ መለዋወጫ፣ መገበያያና መዝናኛ ኢንተርኔት ሆኗላ።
አንተም እንደ ሻቦዎቹ የኢንተርኔትን የማህበራዊና የፖለቲካ ተፅዕኖን በአንድ በኩል እያጣጣልክ ነገር ግን በሌላ በኩል እዚሁ ፎረም ላይ 24/7 የምትተከለው የሶሻል ሜዲያን አቅም ስለምታውቅና ዕንቅልፍ ስለሚነሳህ ነው። እንደዛ ካልሆነማ ለምን ሄደህ እንደ ሌሎቹ ካድሬዎች የምሽት ዣንጥላ ያዥ አትሆንም? ከፈለግክም ስልክ በማዞሪያ የሚሰራበት ወረዳ ፈልገህ ሄደህ ላም እያለብክ ኑር። ንፍጣም!
ለዚህ አባበል ከአንቺ በላይ መረጋገጫ ልኖር አይችልም!ማይም የሚፈጥር ማይም
ዛሬ የሚሰጠውን የ8ኛ ክፍል ፈተና የአማራ ክልል ተማሪዎች እንዳይፈተኑ ጃውሳ ሲቀሰቅስም ሲያስፈራራም ነበር። ለምን? ቢባል። ማይም የሚፈጥር ማይም ስለሆነ።
ለክልሉ ስለሚያስብለት ማይም ይፈጥርለታል። ለሕዝቡ ስለሚያስብለት ልጆቹን ወደ ኋላ ያስቀርለታል። ለብሔሩ ስለሚቆረቆር ድንቁርናን ያስፋፋለታል።
ዓላማ የሌለውን ጦርነት የሚዋጋ ማይም ብቻ ነው። የራሱን አካባቢ የጦር ሜዳ የሚያደርግ ማይም ብቻ ነው። ዕድገትን በቀለሃ፣ ልማትን በምንሽር፣ ሥልጣኔን በጥይት የሚለካ ማይም ብቻ ነው። የማይም ዓላማ ደግሞ የባሰ ማይም መፍጠር ነው።
ጃውሳ ማለት ማይም የሚፈጥር ማይም ነው።
እኔ ብሆን ኖሮ፣ መሃይም ሳይሆን ደንቆሮ ነበር የምለዉ፤ ያአንቺን አይነቶች!
ደንቆሮ!
Re: በእንተርኔት ላይ የተጠላዉ ና በምድሩ ላይ የተወደደዉ መሪ
ዕዳሪው - ዲዲቲ ወያኔ ነው፤ ማለትም ሻቢያ ነው። ግም ለግም አብረህ አዝግም።
ኩታራ!
ኩታራ!
Fed_Up wrote: ↑12 Jun 2024, 11:17አይነምድሯ ሸሌ ሰገጤSelam/ wrote: ↑12 Jun 2024, 06:07በጠጥ ወያኔ - ታዲያ ለምን ይኸንን ቪዲዮ በሪሳ ጋዜጣ ላይ አትለጥፈውም?