.
.
.
ብልፄ አልቻለም። መኬም በብዛት ተማርኳል። እጁን ማጣመርና ዳውን ዳውን ወያኔ እያለ መገደል ሙያው የሆነው ቄሮም በፋኖ እየተገረፈ ነው። እስቲ የብልፅግናን ተዓምር እንጠብቅ። በቀረው ሁለት ቀናት ሕወሃትን አስተባብሮ በለስ ሊቀናው ይችል ይሆናል።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: 2 ቀን የቀረው የብልፅና ፋኖን አጠፋለሁ ዘመቻ
So far, six OPDO divisions have been swallowed in Ajire Janora and Wogera alone. The OPDO militia tried 8 times to invade the Villages of Fano Mesafinit Tesfu in just 8 months but, each time to be decimated by Fano with no-one soul spared to tell the story back to their commanders
. The war fought yesterday was one of the most epic!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: 2 ቀን የቀረው የብልፅና ፋኖን አጠፋለሁ ዘመቻ
ጀግናው የ ብልፅግና ጦር ከማሰልጠኛ ጣቢያ በገፍ እየጠፋ ለ ፋኖው እጅ እየሰጠ ነው፣፣ ይህን ሽንፈት ለመከላከል የ ኦህዴዱ ባሀላዊ ጀነራል ፍቃዱ በቀለ፣ እሱ የሚመራው ጦር፣ ወደ ሽምቅ ሊገባ እንደሆነ በሙሉ ልብ እየተናገረ ነው፣)
እስካሁን ብዙ የድንፋታ ሰላሳዎች ያለውጤት ያለፉ ቢሆንም፣ የ ኦህዴዱ ጀግና ግን ግንቦት ሰላሳ መጨረሻዬ ነው ብሎ እያለቀ ነው፣) ማን ነበር በዘራችሁ አይድረስ ያለው? ፣)
እስካሁን ብዙ የድንፋታ ሰላሳዎች ያለውጤት ያለፉ ቢሆንም፣ የ ኦህዴዱ ጀግና ግን ግንቦት ሰላሳ መጨረሻዬ ነው ብሎ እያለቀ ነው፣) ማን ነበር በዘራችሁ አይድረስ ያለው? ፣)
Re: 2 ቀን የቀረው የብልፅና ፋኖን አጠፋለሁ ዘመቻ
ይህ በእንዲህ እንዳለ የብልፅግና የሰሜን ምዕራብ ዕዛ አዛዥ
ባህላዊ ጀነራል ብርሃኑ በቀለ ፋኖን መግጠም ያለብን በሽምቅ ውጊያ ነው ሲል ተደምጧል።
ምን አይነት ሚሊተሪ ጂንየስ ነው ግን?
ባህላዊ ጀነራል ብርሃኑ በቀለ ፋኖን መግጠም ያለብን በሽምቅ ውጊያ ነው ሲል ተደምጧል።
ምን አይነት ሚሊተሪ ጂንየስ ነው ግን?
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: 2 ቀን የቀረው የብልፅና ፋኖን አጠፋለሁ ዘመቻ
እየውልህ ብር ጭኖ ሲፏልል የነበረው የ ብአዴን ድንክ ስምንት ካድሬ እጁን አንጨፍሮ ፋኖ ማረኝ እያለ ማንቁርቱን ተይዞልሃል
ዱአውም ዱላውም የ ጁላን እንከፍ ግትልትል እያተራመሰው ቢሆን አትገረም፣) ፋኖ ፋኖ - ኧረ ፋኖ ፋኖ 