ተረስቶ ጠፍቶ የነበረውን የጋብቻ ሽምግልና መልሰን አነገስነው ! አሁን የመላ አዲስ አበቤ ካልቸር እየሆነ ነው! የተባረከ ሕዝብ የተቀደሰ መንፈሳዊ ክላቸር! ገና መላ ኢትዮጵያ የኬር ካልቸር ትለብሳለች !!
https://www.youtube.com/shorts/OflAvbUMqQk
Re: በአዲስ አበባ ሠርግን እየተካ ያለው ቸግ (ሽምግልና)
ሽማግሌ ተላከ!
Re: በአዲስ አበባ ሠርግን እየተካ ያለው ቸግ (ሽምግልና)
ጠባቡ Horus,Horus wrote: ↑03 Jun 2024, 22:25ተረስቶ ጠፍቶ የነበረውን የጋብቻ ሽምግልና መልሰን አነገስነው ! አሁን የመላ አዲስ አበቤ ካልቸር እየሆነ ነው! የተባረከ ሕዝብ የተቀደሰ መንፈሳዊ ክላቸር! ገና መላ ኢትዮጵያ የኬር ካልቸር ትለብሳለች !!
https://www.youtube.com/shorts/OflAvbUMqQk
ሽምግልና በአማራም አለ ... ቢያንስ እኔ በአደግኩበት አካባቢ...
Yes, be proud of yourself, ግን የሌሎችን ባህል አታሳንስ... ደግሞም ማንኛችንም መንኮራኩር አልሰራንም እኮ...
Re: በአዲስ አበባ ሠርግን እየተካ ያለው ቸግ (ሽምግልና)
አቶ ፈስ ያለበት፣Yimer wrote: ↑06 Jun 2024, 05:40ጠባቡ Horus,Horus wrote: ↑03 Jun 2024, 22:25ተረስቶ ጠፍቶ የነበረውን የጋብቻ ሽምግልና መልሰን አነገስነው ! አሁን የመላ አዲስ አበቤ ካልቸር እየሆነ ነው! የተባረከ ሕዝብ የተቀደሰ መንፈሳዊ ክላቸር! ገና መላ ኢትዮጵያ የኬር ካልቸር ትለብሳለች !!
https://www.youtube.com/shorts/OflAvbUMqQk
ሽምግልና በአማራም አለ ... ቢያንስ እኔ በአደግኩበት አካባቢ...
Yes, be proud of yourself, ግን የሌሎችን ባህል አታሳንስ... ደግሞም ማንኛችንም መንኮራኩር አልሰራንም እኮ...
የት ነው ያደግከው?