Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አንድ ትግሬ መረቀነ፣ አንድ ሕሊነዉን የሸጠን ግለሰብ አግኝቶ።

Post by DefendTheTruth » 01 Jun 2024, 05:11

ጌትሽ ማሞ ከዚህም በፊት በዘፈኑ ፖለቲካዊ መልዕክት ያላቸዉን ዘፈኖች ይዘፍን ነበር፣ ፖለቲካ ገብቶት ይሁን ወይም ደግሞ ምንም ሳይገበዉ አይታወቅም። ለምን እንደተቃወምክ ተናገር ብባል መልስ አይኖረዉም።

አሁንም ከምንለዉ በላይ ሆኖዋል ና ዘፍኘለሁ ይለናል፣ ነገሩ በዝርዝር እንዴት ማለትህ ነዉ ብባል ያዉ ዝም ነዉ። ከአቅም በላይ መጉረስ ይሉሃል ይሄ ነዉ፣ አሜሪካ ተመኘሁ ብለን ይሻለዉ ነበር።

ትግሬዉ ደግሞ ይህን አቋም የለሽ ፍጡር ወደ ራሴ ጎን አምጥቻለሁ በመለት መረቀነ። የጉድ አገር!