Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23417
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ወደ ሸዋ የተላኩት የፌደራል ፖሊስ አባላት [VIDEO]

Post by Fed_Up » 31 May 2024, 02:00

Revelations wrote:
30 May 2024, 18:46
ይሄ ምርኮኛ ጥርት ያለ አማረኛ ነው እሚናገረው:: ተስፋ አለኝ ፋኖ እንደ ወያኔ የመከላከያ ወይ የፌደራል ፖሊስ ልብስ አስለብሶ ምረኩኝ እንደማይል::

ትዝ ይላችሆል ወያኔ አጋሜዎችን የመከላከያ ዪኒፎርም አስለብሶ የማረኳቸው መከላከያ እያለ በካሜራ ፕሮፖጋንዳ ሲነፋ ከርሞ ከፕሪቶሪያ ስላም ገለመሌ ስምምነት በሆላ ምርኮኞችን ማቅርረብ ሳይችል የቀረው? ምርኮኛ መልስ ቢባል ከየት ይምጣ... ቄሱም ዝም መጽሃፋም ፍጥጥ የሆነበት ክስተት ነበር የተፈጠረው:: :lol: :lol:



Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ወደ ሸዋ የተላኩት የፌደራል ፖሊስ አባላት [VIDEO]

Post by Za-Ilmaknun » 31 May 2024, 12:39

The coming few days may herald the down of a new era :mrgreen: . The OPDO militia is losing it all. The forced conscription in OPDO controlled regions is going at full steam ..


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ወደ ሸዋ የተላኩት የፌደራል ፖሊስ አባላት [VIDEO]

Post by Revelations » 31 May 2024, 13:35

Please wait, video is loading...


Post Reply