Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14878
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዴርግን የጣለው እራሱ ዴርግ ነው። ደርግ በህዝብ የተተፋ ስርዐት ስለነበር፤ በእራሱ በነፃ የወደቀ ሠንጋ ፍሪዳ ነበር። ከዚህ ውጭ ወድቆ የተኜን እኔነኝ ያገኘሁት! እኔነኝ ያገኜሁት ጩኸት ነው

Post by Abere » 22 May 2024, 12:05

ዴርግን የጣለው እራሱ ዴርግ ነው። ደርግ በህዝብ የተተፋ ስርዐት ስለነበር፤ በእራሱ በነፃ የወደቀ ሠንጋ ፍሪዳ ነበር። ከዚህ ውጭ ወድቆ የተኜን እኔነኝ ያገኘሁት! እኔነኝ ያገኜሁት ጩኸት ነው።

However, As Abiy Ahmed is his own #1 worst enemy, who went down from a never ever know mass support in history to insignificant or no support now. He gambled away his political fortune by being world class dishonest.


Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ዴርግን የጣለው እራሱ ዴርግ ነው። ደርግ በህዝብ የተተፋ ስርዐት ስለነበር፤ በእራሱ በነፃ የወደቀ ሠንጋ ፍሪዳ ነበር። ከዚህ ውጭ ወድቆ የተኜን እኔነኝ ያገኘሁት! እኔነኝ ያገኜሁት ጩኸ

Post by Union » 22 May 2024, 12:28

Exactly!

Tplf recently tried to run through and reach Addis and who stopped tplf? The people did! The farmers did!!

Back then, derg was hated by all Ethiopians particularly by the farmers. So Amara farmers joined Amara military to fight the derg. Colonel Mohaba, Colonel Demeke, general Asaminew, gener Tefera, even women fighters like Eriste, and thousends after thousands more joined the Amara forces due the their experience of abuse by stupid derg and it's ain't Christ stance

And the common people accepted the warriors as they marched south because they were one of them - Amara. That is why the Amara General said they never seen shabia soldiers inside Ethiopia fighting the derg. Our generals are honest, they don't lie like ascaris. Amara is never into liying....እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ...... የሚል ስብእና ያለው ህዝብ ነው።

We don't need to lie. We just tell the truth because it the time to do so!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18502
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዴርግን የጣለው እራሱ ዴርግ ነው። ደርግ በህዝብ የተተፋ ስርዐት ስለነበር፤ በእራሱ በነፃ የወደቀ ሠንጋ ፍሪዳ ነበር። ከዚህ ውጭ ወድቆ የተኜን እኔነኝ ያገኘሁት! እኔነኝ ያገኜሁት ጩኸ

Post by Axumezana » 22 May 2024, 12:47

አበረ ታሪክን ለመቅበር የሃሰት ጉድጓድ አጥልቀህ ለመቆፈር እየሞከርክ ነው። ደርግ የወደቀው በወሳኙ ተጋሩ( ከትግራይም፥ከኤርትራም) በቅንጅት ባደረጉት መራራ፥ ትግል ነው። ሌሎች፥ ኢትዮጵያውያንም፥ የአማራን ህዝብ ጨምሮ፥ የየበኩላቸውን አስተዋጽኦ። አድርገዋል። የUSSR መዳከምና፥ መፍረስም፥ አስተዋፅኦ አድርገዋል።
ወይን ከደብረብርሃን ወድ ትግራይ የተመለሰው፥ ኢትዮጵያን እንደገና ለማስተዳደር ፥ አልፈልግም፥ስላለ እንጂ፥ ውል፥ የለሹ ፋኖ፥ ተዋግቶት ፥ አይደለም።

Post Reply