Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 01 May 2024, 12:02
አዎ አስካሪ ነኝ።
አዎ አስካሪ ነኝ
የፈረንጆች አሽከር ሲጠሩኝ የምገኝ
የSelam/ ወንድም ነኝ አስካሪነትን ያስተማረኝ
ከባንዳዎቹ ሀረግ የተሳበ ዘሬ
በአባቴ ዓድዋ፣ በእናቴ ሽሬ
በአያቴ አክሱም ነኝ፣ ቅድመ አያቴ መቀሌ
ድርድር የማላውቅ በአስካሪነት ክብሬ
ባንዳ ጁንታዋይ ነኝ ፣ የምሞት ለፍርፋሬ
እሱን ነው የወረስኩ ከመለስ፣ ከፃድቃን
ከራስ አሉላ፣ ከደብረፅዮን፣ ከስዩም መስፍን
ሆድን ማስቀደም ከሃገር ፣ ከዘመድ ፣ ከወገን
የፈረንጆችን ጥቅም ሲነካ እያለቀስኩ የምነሳ
ለጌቶቼ ጥቅም ህይወቴን ለመስጠት መቼም የማልሳሳ
አዎ አስካሪ ነኝ።
የፈረንጆች አሽከር ሲጠሩኝ የምገኝ
የSelam/ ወንድም ነኝ አስካሪነትን ያስተማረኝ