Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14905
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 13 Apr 2024, 10:42
ናሁ ሰማዕነሁ በአዲስ አበባ - ርዕሰ ከተማ፤
የድል አብሪ ኮከብ -የወንድነት ማማ የጄግንነት ዐርማ።
የእሸቴ ሞገስ ሲደንቀን ፤
ናሁ ሰናይ ደገመን ፤
የአማራ ልጅ የናቀ ሞትን።