Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የዲሲ ግብረ-ሃይል

Post by DefendTheTruth » 04 Apr 2024, 16:02

እንዴት ነዉ ሁሉም ሆዳቸዉ ትልልቅ ነዉ፣ ሆዳሞች እንበላቸዉ?



70 አመት ሙሉ ታግሎ ታግሎ ምንም ሳይጨብጥ የቀረ ብኩን፣ አሁን ደግሞ በፖልስ ይቆረንደደል። ይመቸዉ እንግዲህ!