Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40408
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

DDT: በማንነቱ መኩራት ጀመረ! ዬቦ ላለ!

Post by Horus » 31 Mar 2024, 20:18

Abere
Senior Member
Posts: 14910
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: DDT: በማንነቱ መኩራት ጀመረ! ዬቦ ላለ!

Post by Abere » 31 Mar 2024, 21:01

አጃ ቢዘሩ ገባ ከዘሩ ይሉሃል ይኸ ነው። :mrgreen: ሰዎቹ ኬኛ መደረጋቸውን አውቀው እየባነኑ ነው። ግንባሩ ላይ ለላንቲካ የሚቸክለውን የወሸላ አሻንጉሊት አውልቆ ጥሎ እጅጌውን ሰብስቦ ትጉህ የጉራጌ ሰራተኛ ነኝ ሊል ይችላል። ክትፎ በቆጮ ሲጎርስ ሊፓስት ይቻላል። ሰርቶ መብላት ይጥማል። ሰርቶ ማደር እግዜር ሊያስተምረው ይሆናል።

I hope this dance is not a confuse and convince approach to trick and make Gurages Orommuma friend - and finally swallow them like the foolish Sidamas who lost the entire historic Big Sidamo province to alligator Orommuma.

Horus
Senior Member+
Posts: 40408
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: DDT: በማንነቱ መኩራት ጀመረ! ዬቦ ላለ!

Post by Horus » 31 Mar 2024, 21:23

Abere wrote:
31 Mar 2024, 21:01

አጃ ቢዘሩ ገባ ከዘሩ ይሉሃል ይኸ ነው። :mrgreen: ሰዎቹ ኬኛ መደረጋቸውን አውቀው እየባነኑ ነው። ግንባሩ ላይ ለላንቲካ የሚቸክለውን የወሸላ አሻንጉሊት አውልቆ ጥሎ እጅጌውን ሰብስቦ ትጉህ የጉራጌ ሰራተኛ ነኝ ሊል ይችላል። ክትፎ በቆጮ ሲጎርስ ሊፓስት ይቻላል። ሰርቶ መብላት ይጥማል። ሰርቶ ማደር እግዜር ሊያስተምረው ይሆናል።

I hope this dance is not a confuse and convince approach to trick and make Gurages Orommuma friend - and finally swallow them like the foolish Sidamas who lost the entire historic Big Sidamo province to alligator Orommuma.
አበረ፣
እነዚህ የነግርማ ብሩና የነማቹ ወፍራም ፕሬዚዳን ግርማ ሰዎች ናቸው ፣ ራሳቸው ሶዶ ሰደን ሶዶ ጂዳ ብለው ይጠራሉ። በሃይለ ስላሴ ዘመን ጉራጌ ተብለው ይኖሩ ነበር። ወያኔና ኦነግ አዲሳባ ሲገቡ ጉራጌ በጣም ተቃዋሚ ስለነበር ኦነግ ሰብስቦ የመልሰ ተለጣፊ አደረጋቸው። ያኔ ዳር ዳር ያለው ሕዝብ ድምጽ ሰጥቶ እነዚህ በኦሮሞ ተካለሉ፤ ጉራጌው ያው ለ27 አመት ወያኔ ማርጂናላይዝ ሊያደርገው ሞክሮ ሳይሳከልት ቀረ ። እነዚህ ከወሊሶ እስከ አዋሽ እስከ ዝዋይ የተዘሩ ጥንታዊ ጉራጌዎች ቀሰ በቀስ እነሱም ማንነታቸውን እየረሱ ነው ። ዛሬ በዞን ሆነ በክልል ያለ ጉራጌ ከሸኔ ትንኮሳ በተቀረ ከዚህ በኋላ ኦሮማይዜሽን ሊኖር ከቶም አይችልም ። የሚያሳዝኑት በባለፉት 500 ዘመን የጠፉት ናቸው ። ጭፈራው ውስጥም ያለውን ቴንሽን ታያለህ። ተራው ሕዝብ ባህሉ ፈንቅሎ ሲወጣበት ፖለቲከኞቹ ያዳፍኑታል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40408
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: DDT: በማንነቱ መኩራት ጀመረ! ዬቦ ላለ!

Post by Horus » 31 Mar 2024, 21:39

ወንጪ ሃይቅ

Horus
Senior Member+
Posts: 40408
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: DDT: በማንነቱ መኩራት ጀመረ! ዬቦ ላለ!

Post by Horus » 31 Mar 2024, 21:50

ቋንቋውን የተቀማው የወንጪ ጉራጌ

Post Reply