Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

የአበረ ወታደሮች ታዳጊ የአማራ ወጣት እያረዱ የሚያሳይ ቪድዮ (WARNING!)

Post by euroland » 25 Feb 2024, 13:40

እነ አበረ ምን ይሉ ይሆን?
እነዚህን ነው "የአፍሪካ ኩራት" እያልክ የምታቆላምጠው?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23437
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአበረ ወታደሮች ታዳጊ የአማራ ወጣት እያረዱ የሚያሳይ ቪድዮ (WARNING!)

Post by Fed_Up » 25 Feb 2024, 16:15

euroland wrote:
25 Feb 2024, 13:40
እነ አበረ ምን ይሉ ይሆን?
እነዚህን ነው "የአፍሪካ ኩራት" እያልክ የምታቆላምጠው?

ህጻን አርጁን ትታ እኛን የምትሰድበን ቂንጥራሞ ምስራቅ የት ገባች? ለምን ተጋለጥን ነው ንዴቷ?

እልልልልልልል እያሉ ነው:: ከጭቁኑ አማራ ሞት ጎን ሳይሆን ከአራጁ ጎን ናቸው:: ይህ ጭካኔ በካሜራ የተቀረጸ ነው ግን አስበው ከካሜራ ጀርባ የሚደረግ ግፍ:: በስሉስ ቅዱስ!!

Abere
Senior Member
Posts: 14917
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአበረ ወታደሮች ታዳጊ የአማራ ወጣት እያረዱ የሚያሳይ ቪድዮ (WARNING!)

Post by Abere » 25 Feb 2024, 16:30

የተከላችሁት የተንኮል ዛፍ እንደ ኮኮናት ፍሬ አርጅቶ መሬት ላይ እየተንጠበጠበ። እነ ዳውድ ኢብሳን ቀለብ እየሰፈራችሁ አቀማጥላችሁ ነው አዲስ አበባ ሲገቡ የጋሞ ህዝብ በዕርድነት በቡራዮ ያለቁት። በወቅቱ የአብይ አህመድ ኦነግ ሸሪኮች ስለነበራችሁ ስለ ግፉ አቧራ አላነሳችሁም። የግፉ ዛፍ ተገንድሶ ይወድቃል ያኔ ሃዘኑ ያከትማል። የአማራ ህዝብ አሁን በትግል አሸናፊነቱን የሚያረጋግጥበትን እንጅ ሀዘን የሚቀመጥበትን ወዮ ጉድ አናዛምትም።

አማራ አሁን በአውደ ውጊያ ላይ እንጅ ሀዘን ላይ የሚቀመጥበት ወቅት አይደለም። ከነጻነት ኋላ ሁሉም በሰማዕትነት በታሪክ መዋዕል ይጻፋሉ።
euroland wrote:
25 Feb 2024, 13:40
እነ አበረ ምን ይሉ ይሆን?
እነዚህን ነው "የአፍሪካ ኩራት" እያልክ የምታቆላምጠው?

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የአበረ ወታደሮች ታዳጊ የአማራ ወጣት እያረዱ የሚያሳይ ቪድዮ (WARNING!)

Post by euroland » 25 Feb 2024, 17:29

No amount of fake “sweet words” on Amaras would erase who you are; I am not also the first one to to say it; your own people have to the same conclusion. No Amara would worry at this time whether the PP port drama is critical to its existence as people; and yet. Amaras are getting slaughtered like a goat by your undisciplined and savage soldiers on VIDEO (god knows how many massacres are getting committed off cameras) and yet here you are crying day and night, port, port, wishing to steal someone else’s property. Do you think the boy’s family who was butchered by your savage soldiers care if Abiy’s port drama is real or fake?

Eritrea supported Dawid Ibbsa of OLF and many Amara, as well as Tigrean rebel groups to counter your former government’s support for the Islamic Al Islamia El Eritree (an ISIS affiliation terrorist group who was butchering innocent Eritreans who happened to be on the wrong religion. Only then was Weyane forced to consider other options. Remember, your coward generals that you are hoping to invade you Assab are at one time, they were Shaebia’s b&tches….why supporting them now, knowing these are our b&tches?

Abere wrote:
25 Feb 2024, 16:30

Post Reply