-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ጌታችን ኤሚሬት በግብፅ የ $35 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት እንደሚታደርግ አስታወቀች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ኡኛ $33 ሚልየን ዶላር ብድር መክፈል አቅቶን ስንንገላታ በመዋዕለ ነዋይ ታግዘናለች ብለን ትልቅ ተስፋ የጣልንባት ጌታችን UAE ኤሚሬት ተገልብጣ ከግብፅ ጎን መቆሟን ስናይ ውስጣችን በሃዘን ደምቷል፡፡ ኡኡኡኡ ጆ ባይደን ያስብላል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ዜና። ለሕወሃት እና ለብልጥግና ካድሬዎች መፅናናቱን ይስጠን።
Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
UAE put Egypt on the map!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ሳም ታይምስ አይ ፊል ላይክ ኤ ማዘርለስ ቻይልድ! መፅናናቱን ይስጠን! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ