ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ማዕቀቡ ላይ ሌላ ማዕቀብ ሲጨመሩ ኡኛ ወያኔ በተስፋ ጨፈርን ፣ በደስታ አነባን።
የወያኔ መሪዎቻችን <<ኤርትራውያን ምን ያመጣሉ!>> ከሚል አስተሳሰባቸው የመነጨ፤ በንቀት በኤርትራ ህዝብ ላይ ሮኬቶችን አዘነቡ። የኤርትራ ሞከላከያ በወሰደው የመልስ ምት እርምጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ተዋጊዎቻችን አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በሞት አጣናቸው።
ዛሬ የወያኔ ካድሬዎቻን <<የኤርትራ መሪዎች በዕድሜ የገፉ ስለሆኑ ሞታቸውን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው>> ማለት ጀምረዋል።
የወያኔ መሪዎቻችን የፈረንጆቹ ጌቶቻችንን ትእዛዝ ተቀብለው ዎደ ኤርትራ ሮኬቶችን ከተኮሱ በኋላ ትግራይ ውስጥ ገብቶ እምሽክ ድቅቅ ያደረጋቸው የኤርትራው ወጣት መሆኑን ዘንግተውታል። ኡኛ ወያኔ ከትላንቱ ስህተታችን የማንማር እንስሶች ሆነናል። በእውነት ያሳዝናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ