Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የመራዊው ህዝብ ጭፍጨፍን ፋኖ በተባበረ ክንድ አጸፋውን በመላው አማራ መመለስ አለበት!

Post by TGAA » 16 Feb 2024, 21:00

የመራዊ የህዝብ ፍርሀትና ሽንፈት የማይሰለቸው የአብይና የጁላ ገዳይ ሰራዊት ደካሞችን ፤ ነፍሰጡሮችን፤ህጻናትን መግደል በፍርሀቻ የፋኖን ትግል ወደ ኋላ የሚጎትተው መሎት የሰራው ወንጀል ነው፤ ፋኖ በተቀነባበረ መንገድ በአንድ ቀን በሁሉም ስፍርያ የጆላ ህጻናት ገዳይ ወታደሮች ላይ እርምጃ ወስዶ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት አለበት ፤ ብደር የማመልስ ወንድ አይውለድ !