Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7315
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የደምቢ ዶሎ ተማሪዎች፥ ለእናንተም ዘመን ተመልሷል። እስቲ ስርበ ሞርማን ዘፍናችሁ ኣሳዩን

Post by Naga Tuma » 08 Feb 2024, 14:31

ለብዙ ዓመታት ዺስ ስርበ ሞርማን ተገቢ ኣይዴለም ብዬ ስታገል ኖርኩኝ። ይህ ትግል ነዉ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ብሎ ያነሳሳኝ።

ትላንትና ይህን ዩትዩብ ቪድዮ ኣይቼ በጣም ተደነኩኝ።

https://m.youtube.com/shorts/2crreDzZlj ... h5-2ULY8RD

ዺስ ስርበ ሞርማ ቀርቶ ስርብ ስርበ ሞርማ ማለትን ስሰማ የእኔ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ጥሪ እና ትግል ምሽን አኮምፕሊሽድ ኣልኩኝ።

ዸጌሴ አመርቲ? ስርበ ሞርማ ስ እራ በሬዱ ሰነ ዺስ ጄዸምቴ ከን ዺፍቴ። ዸጌሴ አባ አመርቲ ዺስ ስርበ ሞርማን ሀፌ ሰርብ ስርበ ሞርማ ጄዸማ ጅረ።

የዛሬ ሰላሳ ዓመታት ገደማ ኣንድ ስራ ቦታ የተዋወኩት ሰዉ የፕሮቴስታንት ሰበካ እንድሄድ ጋበዘኝ። ሃይማኖት ከሆነ ለምን ኣንተ ተዋህዶ ኣትሄድም ኣልኩት።

የሁለቱን የክርስትና ቤተክርስትያናትን ልዩነት ልያስተምረኝ ሞከረ። ኣልሄድም ኣልኩት። ሁለታችንም የምናዉቃቸዉ ፕሮፌሰር ሲሄዱ ኣንተ እምቢ ትላለህ ኣለኝ። በጣም ገርሞኝ እሳቸዉ የሃይማኖቱ ቤት ሄዱ ማለት እኔም ልህድ ማለት ነዉ ወይ ብዬ ጠየኩት። ከእኔ ዞሮ ሄደ።

ዉይይቱን የማዉቀዉን ያህል ነዉ የጻፍኩኝ። እሱ ከእኔ በላይ ያስታዉስ ይሆናል።

ሰበካዉን የታዘበ የኢትዮጵያን ባህል የምያዉቅ መደበኛ ትምህርት ያልተማረ አባት ይህ ወንድን እንደሴት የምያደርግ ሃትማኖት ብሎ ታሪክ ተናግሯል።

መደበኛ ትምህርት ያልተማረ ኢትቶጵያዊ ይህን ያህል ሲታዘብ ምን ብያንጠለጥል ወይም ከአንገቱ በላይ ምን ቢሸከም ነዉ ወንድ ነኝ ብሎ ሰዎችን በሃይማኖት ስም ሰብስቦ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስያስለቅስ የኖረዉ?

ሳናስተዉል ኣይዴለም እኮ ጭንጋፍ እና የጭንጋፎች መንጋ የምንለዉ። ተነስ እና በካቶሊክ ልጅ ሃይማኖት ስም ያስለቀስከዉን ጀግናዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቅ።

ስርብ ስርበ ሞርማ ተማሩ ተባላችሁ እንጂ እናስተምራችሁ ኣላላችሁም።

ለክ ዮ ጄተን ቃኒ ህን ቤክተን ሞ ህን እራንፈተን? ሰፉ ህን ቤክተን ሞ ህን እራንፈተን?

ቃኒ ፊ ሰፉ የምታዉቁ ወይም ያልረሳችሁ ከሆነ ለእናንተም ዘመን ተመልሷል እና የኢትዮጵያ የባህል ባህር ዉስጥ ብቅ ብላችሁ እስቲ ስርበ ሞርማን ለኢትዮጵይ ሕዝብ ኣሳዩ። ከመቶ ዓመታት ገደማ በካቶሊክ ልጅ ሃይማኖት ስም ሰበካ ኣልቅሶ ማስለቀስ በኋላ።

እኔም በለዉጥ ግዜ ዉስጥ ያደኩ ስርበ ሞርማን የማልችል ነኝ። ቢሆንም የሚችሉትን ኣወቃለሁ።

ድምፃዊዉ ጌትሽ ማሞ ወደ ደምቢ ዶሎ በሄሊኮፕተርም ቢሆን ብቅ ብለህ ስርበ ሞርማን ኣይተህ ማሳየት ትችላለህ? በዛዉም ዺሴ ስርበ ሞርማ ያለዉን ኣንጋፋዉን ድምፃዊ አብተዉ ከበደን ስርብ ስርበ ሞርማ ይባላል ማለት ትችላለህ?