Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42548
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Nicolo Machiavelli - The First Political Scientisit On Abiy Ahmed Ali

Post by Horus » 08 Feb 2024, 01:04

His classic book - The Prince!
ለአንድ መሪ ከመፈራት ይልቅ ቢወደድ ይሻለዋል። ካልተወደደ ግን መፈራት አለበት ። ሳይወደድ ወይም ሳይፈራ ቀርቶ የተጠላ እንደ ሆነ የሚወድቅ መሪ ነው ። መጠላት ብቻ ሳይበቃ የሚናቅ ከሆነ እንደ እንደ ሌለ የቆጠራል ! ጥሩ መሪ ይደነቃል፤ ጠንካራ መሪ ይከበራል! ስለዚህ አንድ መሪ ካልተወደደ፣ ካልተደነቀ፣ ካልተከበረ ወይም ካልተረራ የተናቀና የተጠላ ነው፤ መምራት አይችልም !