-
Union
Re: ጎንደር እና ሸዋ እዝ መሰረቱ!!!
የ4ቱ እዞችን ምስረታን ለማስቆም ጠላት ያልፈነቀለው ድንጋይ እና ያላወራው ፕሮፓጋንዳ አልነበረም።
ከዚህ ቦሀላ አማራን ማስቆም የሚችል ምንም ምድራዊ ሃይል የለም።
ኦሮሙማ በግላቸው እየተዋጉ ያሸነፋት ፋኖዎች ዛሬ በእዝ ተደራጅተው የአንድ የግዙፍ ሀገር ሰራዊት ሆነዋል። ከእዝጋ ሄዶ ገጥሞ በተጨማሪ ሊበላ ነው
አይይይይይይ