Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

እንደ ስዩም ተሾመ አገላለፅ ከሆነ፣ ራስ ጎበና ዳጬ ለ አፄ ምንሊክ የወሉትን ዉለታ፣ የተከበሩ አቶ ደመቀ መኮንን በዶከተር አብዪ ላይ መልሶታል ይለናል።

Post by DefendTheTruth » 29 Jan 2024, 17:58

እንደ ስዩም ተሾመ አገላለፅ ከሆነ፣ ራስ ጎበና ዳጬ ለ አፄ ምንሊክ የወሉትን ዉለታ፣ የተከበሩ አቶ ደመቀ መኮንን መልሶታል ይለናል።

አፄ ምንሊክን የአማራ ጎጠኞች ና የተቀሩት የጊዜዉ መሳፍንቶች ኣናሰራም ብሎ ቸክሎ ስያስቸግሩዋቸዉ የቀርብ አጋዥ ራስ ጎበና ዳጬ ሆኖ ተገኙ፣ ሁለቱም ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ ና ዝናዋ መሰረት ጥለዉ አለፉ።

በአቶ ደመቀ መኮንንም ላይ የዛሬዉ የአገሪቷ መሪ የሆኑት ዶር አቢዪ አህመድም ተመሳሳይ እገዛ በማግኝታቸዉ፣ የዛሬዉን ለዉጥ ማሳካት ችሎዋል። ደመቀም የተከበሩ አንጋሽ በመሆን ታሪካዊዉን ብድር መመለስ ችሎዋል፣ የአማራን ና የኦሮሞን ዘመን ተሻጋሪ አጋርነትንም ለዝንተአለማዊነቱ አፅድቆታል።

ታሪክ ራሷን ደግማለች። ጣላቶቿ አሁንም ከዉስጥም ከዉጪም እፍረት ተከናንቦ ወደ መጡበት ተመልሶዋል።

የሞት እንጋሾሽ፣ የሞት ወቃሾች ና እንዲሁም የሞት አርካሾች በምገባቸዉ ደረጀ ወርደዉ ወደ መጡበት ተመልሶዋል። አሜን!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እንደ ስዩም ተሾመ አገላለፅ ከሆነ፣ ራስ ጎበና ዳጬ ለ አፄ ምንሊክ የወሉትን ዉለታ፣ የተከበሩ አቶ ደመቀ መኮንን በዶከተር አብዪ ላይ መልሶታል ይለናል።

Post by Naga Tuma » 31 Jan 2024, 15:12

DefendTheTruth wrote:
29 Jan 2024, 17:58
እንደ ስዩም ተሾመ አገላለፅ ከሆነ፣ ራስ ጎበና ዳጬ ለ አፄ ምንሊክ የወሉትን ዉለታ፣ የተከበሩ አቶ ደመቀ መኮንን መልሶታል ይለናል።

አፄ ምንሊክን የአማራ ጎጠኞች ና የተቀሩት የጊዜዉ መሳፍንቶች ኣናሰራም ብሎ ቸክሎ ስያስቸግሩዋቸዉ የቀርብ አጋዥ ራስ ጎበና ዳጬ ሆኖ ተገኙ፣ ሁለቱም ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ ና ዝናዋ መሰረት ጥለዉ አለፉ።

በአቶ ደመቀ መኮንንም ላይ የዛሬዉ የአገሪቷ መሪ የሆኑት ዶር አቢዪ አህመድም ተመሳሳይ እገዛ በማግኝታቸዉ፣ የዛሬዉን ለዉጥ ማሳካት ችሎዋል። ደመቀም የተከበሩ አንጋሽ በመሆን ታሪካዊዉን ብድር መመለስ ችሎዋል፣ የአማራን ና የኦሮሞን ዘመን ተሻጋሪ አጋርነትንም ለዝንተአለማዊነቱ አፅድቆታል።

ታሪክ ራሷን ደግማለች። ጣላቶቿ አሁንም ከዉስጥም ከዉጪም እፍረት ተከናንቦ ወደ መጡበት ተመልሶዋል።

የሞት እንጋሾሽ፣ የሞት ወቃሾች ና እንዲሁም የሞት አርካሾች በምገባቸዉ ደረጀ ወርደዉ ወደ መጡበት ተመልሶዋል። አሜን!
ኣጼ ምኒልክ እና ራስ ጎበና ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ መሠረት ጥለዋል ለማለትም በቃን። አሜን። አመን። አሙን። እንኳን ሃገር ጎጆ ማቆም ያለፋል።

ኣንድ የማልረሳዉ ክርክር ኣንዱ ራስ ጎበናን ሲወቅስ ኣንድ የአርሲ ሰዉ ራስ ጎበና ከእኛ ማዶ ቆሞ የነበረ ቢሆንም ጀግና ሰዉ ነበር ማለቱን ነዉ።

በዚህ ፍጥነት ኣዳኙን እና ነብዩንም ወደመጣችሁበት ተመለሱ። እኛ የሰለጠን ሕዝብ መሆናችንን እራሳችሁ መስክራችኋል እኮ የምትል ይመስላል።

ኢትዮጵያ፣ አማራ፣ እና ኦሮሞ ዉስጥ የትኛዉ ቃል ነዉ በታሪክ ዉስጥ ቀዳሚዉ?

ዳግማዊ ምኒልክ፣ ራስ ጎበና፣ እና ሌሎችም በታሪክ ኢትዮጵያን ያስቀደሙበት ተፈጥሮኣዊ ምክንያት ይኖር ይሆን?

ኣንድ ግዜ ያነበብኩኝ ታሪክ ደጃዝማች ኩምሳ ሞሮዳ ለዳግማዊ ምኒልክ በመቅረብ ራስ ጎበናን ከኣጼዉ ማራቅ ሞክረዉ ነበር ይላል። ይህ ኣሉባልታ ወይስ እዉነት ነዉ? እዉነት ከሆነ የደጃዝማቹንም ዉለታ ኣታሳንስባቸዉ እንጂ።

የአርሲዉ ነዺ ገመዳ በህይወቱ ዉስጥ ኣይሮፕላንም ይሁን ሄሊኮፕተር ኣንድም ቀን ቢሆን ተሳፍሮ ከመሬት መነሳቱ ይታወቃል? የሚታወቅ ከሆነ ያም ሌላ ታሪክ ይሆናል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እንደ ስዩም ተሾመ አገላለፅ ከሆነ፣ ራስ ጎበና ዳጬ ለ አፄ ምንሊክ የወሉትን ዉለታ፣ የተከበሩ አቶ ደመቀ መኮንን በዶከተር አብዪ ላይ መልሶታል ይለናል።

Post by Naga Tuma » 02 Feb 2024, 16:12

እኔ የፖለትካ ትምህርት ዬለኝም።

ቢሆንም ሳስበዉ የነበረዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የፖለትካ ጥያቄ የሚከተለዉ በቂ መልስ ኣይዴለም?

የምያስተዳድሯችሁን ትመርጣላችሁ እንጂ ማዕከላዊ መንግስት ኣይሾምላችሁም። ወክለዉ የምያስከብሯችሁን መርጣችሁ ወደ ማዕከላዊ መንግስት ትልካላችሁ እንጂ ማዕከላዊ መንግስት ሹሞ ኣይልክላችሁም።

ይህ መሠረታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ የፖለትካ ጥያቄ እና መልስ ከሆነ የዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ስርዓት በመሠረቱ ከዚህ በምን ይለያል?

ለምሳሌ የቤኒሻንጉሉ ንጉሥ ሸጎሌ የአስተዳደራቸዉ ንጉሥ ነበሩ። ኣይዴለም?

የአስተዳደር ጥያቄዎች ተነስተዉ መልስ ማግኝት ጀምረዉ ነበር።

የሲዳማ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አስተዳደሮች መቋቋማችዉን ኣንብቤ ነበር።

አስተዳደሮች ከማዕከላዊ መንግስት ዘርዘር ሲሉ የኢኮኖሚ መተባበርን እያጠነከሩ ማደግ የሚችሉ ይመስለኛል። ከሰሜን ብንጀምር ምዕራብ ትግራይ ከጎንደር እና ምስራቅ ጎጃም ጋር መተባበር፣ ምስራቅ ትግራይ ከወሎ እና አፋር ጋር መተባበር፣ ጎጃም ከምስራቅ ወለጋ ጋር መተባበር፣ ወዘተ።

እነዚህ ቀላል ምሳሌዎች ናቸዉ።

ጽንሰ ሀሳቡ የሕዝብ የአስተዳደር ጥያቄ ላይ ተንተርሶ ከማዕከላዊ መንግስት አስተዳደሮችን ዘርዘር ማድረግ ነዉ።

ሀሳቡ ከቀረበ ሰንብቷል። ሁለቱ ኣዲስ አስተዳደሮች ከሀሳቡ ጋር የሚጣጣሙ ያላዘገሙ መልሶች ምሳሌ ይመስላሉ።

eden
Member+
Posts: 9973
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 13 Nov 2025, 04:57

DefendTheLie wrote:
29 Jan 2024, 17:58

ደመቀም የተከበሩ አንጋሽ
lol

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re:

Post by DefendTheTruth » 13 Nov 2025, 15:35

eden wrote:
13 Nov 2025, 04:57
DefendTheLie wrote:
29 Jan 2024, 17:58

ደመቀም የተከበሩ አንጋሽ
lol
It is the Plan B stupid!

He is part of the ፅምዶ today, by his own volition, and with that Shabia's water carrier, which in turn is nothing but water carrier of Egypt.

eden
Member+
Posts: 9973
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 14 Nov 2025, 04:39

when serving OPDO:
DefendTheLie wrote:
29 Jan 2024, 17:58

የተከበሩ አንጋሽ

when dumping OPDO:
DefendTheLie wrote:
29 Jan 2024, 17:58

Water Carrier

These polar opposite views on the same person by the same DefendTheOPDO lol

Misraq
Senior Member
Posts: 16519
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንደ ስዩም ተሾመ አገላለፅ ከሆነ፣ ራስ ጎበና ዳጬ ለ አፄ ምንሊክ የወሉትን ዉለታ፣ የተከበሩ አቶ ደመቀ መኮንን በዶከተር አብዪ ላይ መልሶታል ይለናል።

Post by Misraq » 14 Nov 2025, 07:08

eden wrote:
14 Nov 2025, 04:39
when serving OPDO:
DefendTheLie wrote:
29 Jan 2024, 17:58

የተከበሩ አንጋሽ

when dumping OPDO:
DefendTheLie wrote:
29 Jan 2024, 17:58

Water Carrier

These polar opposite views on the same person by the same DefendTheOPDO lol

:roll:

eden
Member+
Posts: 9973
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 14 Nov 2025, 21:21

the only conclusion one can reach is that DefendTheTruth criteria is not the inherent quality of the character of Demeke but his loyalty to OPDO. Unless when it comes to his country, Demeke changed from patriot to sellout overnight

Post Reply