https://www.ethiopianreporter.com/126229/
‹‹የኢሮብ ብሔረሰብ የድርቅ ሁኔታ ብቻ ሳይሆን እንደ ብሔረሰብ እየጠፋ ነው። ቋንቋው፣ ባህሉና ወጉ ተጠብቆ በራሱ አካባቢ መኖር ሲገባው በስደት፣ በረሃብ፣ በድርቅና በጠላት ተበታትኖ እንዳይጠፋ ዓለም አቀፍ ሕግጋት መተግበር አለባቸው፣ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትም መከበር አለበት፤›› ሲሉ ተናግረዋል። ‹‹ከጦርነቱ በፊት የብሔረሰቡ ቁጥር 32 ሺሕ ነበር። አሁን ኅብረተሰቡ በተለይ ወጣቱ ወደ ስደት እየሄደና ብሔረሰቡም በተደራረቡበት ችግሮች ምክንያት ቁጥሩ እየተመናመነ እየጠፋ ነው፤›› ሲሉ ሥጋታቸውን ገልጸዋል።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40