Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17699
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ኦሮሞ ጂኒየስ ነው ተባለ - ማስረጃውም ወጣ

Post by Misraq » 29 Jan 2024, 14:28

.
.
.
የአዲስ አበባ ከንቲባ ኦፊስና አዳነች ኤቤቤ የከተማውን ሲቪል ሰርቫንትና የመንግስት ሰራተኞችን የብቃት ፈተና አስፈትነው ነበር፥፥ በዚህም አማርኛ ተናጋሪው (ብሄር ብሄረሰቡ) በሙሉ ሲረፈረፉ ኦሮሞዎች ግን ሰቅለውና ነቅንቀው ብቃታቸውን አስመስክረዋል::

ስልጣን በብቃት በሚለው መመርያም ዝቅተኛ ውጤት ያመጡት ደደቦቹ ቦታቸውን ለወርልድ ክላስ ጂንየሶች በቅርቡ ያስረክባሉ