May be we can go back 600 years. Did he have that in mind?
Re: አይ ሮፍናን - ጥሬ ነው ለካ!
ብሔርተኛ ነው። በድፍኑ ጥሬነትና ከአለማወቅ ይህን ተናገረ ማለት ይከብዳል። ይህ ግለሰብ በዚህ ግዜ የሚታረዱት ንፁሃን ሊያነሳ አልወደደም። በገደምዳሜ ግን ድሮ ለተሰራው ሒሳብ እየተወራረደ ነውና ተጨቁኛለሁ የሚሉትን እሹሩሩ በሉ እያለን ነው።
Re: አይ ሮፍናን - ጥሬ ነው ለካ!
ኢትዮጵያን አድዋን ምኒልክን ሲያወድስ ከርሞ ፣ ኪሱ ሲሞላለት ወርዶ ዘጭ ማለቱ ያሳፍራል።