Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

3.5 millions…..

Post by Fed_Up » 25 Jan 2024, 11:15

የኤርትራ ህዝብ ብዛት እንዳይመስላችሁ ይልቅስ የተራበው የችግራይ ህዝብ ቁጥር ነው::

እቺ ነበረች አገር እሆናለሁ ያለችው? ድንቄም አገር:: ክልል መሆንም አልቻለችም:: አዬ ህወሃት!




^^^ ይህ ሰው ለኤርትራ እና ህዝብ ያለው ጥላቻ ቅጥ ያጣ የወያኔ ቅጥረኛ ሲሆን ሆኖም የወያኔን ገበና ለመሸፈን ሲውተረተር ማየት ልብ ይሰብራል::