Please wait, video is loading...
Re: ፖለቲካውን ወደ ጎን ትተን አሁን እቺን ልጅ እንርዳት :: ወገኖቼ እርዱኝ አያለች ነው
ወዲ ሐጎስ
ወታወቂያዋ የወያኔ አባል መለያ ወታወቂያ ነበር ?
እሱስ እንኳን ጠፋ፤ አይደለም ወታወቂያው እራሱ ወያኔም ጠፍቷል በላት።
ወታወቂያዋ የወያኔ አባል መለያ ወታወቂያ ነበር ?
እሱስ እንኳን ጠፋ፤ አይደለም ወታወቂያው እራሱ ወያኔም ጠፍቷል በላት።
Re: ፖለቲካውን ወደ ጎን ትተን አሁን እቺን ልጅ እንርዳት :: ወገኖቼ እርዱኝ አያለች ነው
It is satirical with the current politics related to identity card in Addis. Not many will understand this joke if you don't really follow what is going there
Re: ፖለቲካውን ወደ ጎን ትተን አሁን እቺን ልጅ እንርዳት :: ወገኖቼ እርዱኝ አያለች ነው
Abiy will give her digital one but she had to pay huge bribe virtually .