Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

eden
Member+
Posts: 9616
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 14 Jan 2024, 04:02


eden
Member+
Posts: 9616
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 14 Jan 2024, 04:53


መረብ ምላሽ
Member
Posts: 63
Joined: 18 Jan 2017, 07:17

Re: አረመኔው አብይ ጥምቀትን ለምን እንደጦር ይፈራታል

Post by መረብ ምላሽ » 14 Jan 2024, 10:44

እንኳን ለወ*ዘሮ eden ከታሪክዊ ጥላው ሲሸሽ ለሚኖር ማንኛውም ወገናችን፣ ከመባነንን እንዲገላገል፣ ጸልዩለት።

እኝህን የሚያህል እመቤት ነበር!

"የከሰረ ነጋዴ፣ የቅድመ-አሰርት ዓምታት የደንበኞቹን የሂሳብ ደብተር፣ ሲያገላብጥ ይኖራል።" እንዲሉ፣ ያለፉት አንድና ሶስት ዓመታት የጥምቀት በዓላትን ትዝታ እያስታወሱ፣ ማስተንገድ ለም ይሆን አስብሎኛል?

የአምና ካቻ አምናውን የጥምቀት ቆንጆዎች ሽርጉዶችን ትተው፣ የ 1976 - 1978 ትውስታዎቻቸውን ቢያነሱልኝ፣ (ያኔ እድሜዬም ብማይፈቅድበት ስስተ-መቋመጥ :P - - - ስለ እዚያ ግዜ እጅግ ጥቂጦች ምናልባትም የብቻየን ትዝታና፣ "እሳቸው" እንኳን በደንብ የማያውቁት "ምስጢረ-ካህናት" በነገርኳቸው ነበር።

እዝን ወድ ሓንክን።

Post Reply