ኢትዮጵያ ትነሳለች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ከምሰራዉ በላይ፣ እነዚህ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ማፍራት ትልቅ ትሩፋት አለዉ፣ ለወደፊቱ
እነዚህ ወጣቶች ይቆፍራሉ፣ ይለፋሉ፣ ይደክማሉ፣ ይራባሉ፣ ይጠማሉ፣ ችግር ይቀምሳሉ፣ በዚህ ልፋት ደግሞ ሙያ ይቀስሙበታል፣ አገር ይገነባሉ፣ የአገሪቷን እጣ ፋንታ እጃቸዉ ያስገባሉ፣ አምራች ዚጎች ይሆናሉ። ልፋት ምን እንደ ሆነ ይረዳሉ። ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለሌላም ይተርፋሉ። ይህ ነዉ የኛ ትልቁ ትርፋችን። አገር እየገነባን ቀጣዩን ትዉልድ ምርታማ እናደርገዋለን።
ኢትዮጵያ ትነሳለች!
ኢትዮጵያ ትነሳለች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከምሰራዉ በላይ፣ እነዚህ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ማፍራት ትልቅ ትሩፋት አለዉ፣ ለወደፊቱ
How will the new road change Ethiopia's status as described by Abiyot himself!
Please wait, video is loading...