3ኛው የሆረስ ትንቢት ፤ በ2024 የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዳልነበር የሚለውጠው የዚየላ ወደብ ሳይሆን የፋኖ አገር አቀፍ ንቅናቄ መሆን ነው!
የኦሮሙማ መንግስት ከአማራ ጦርና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የገባበት የማይታረቅ ቅራኔ ሳይፈታ አቢይ አህመድ አንድ ሜትር ፈቀቅ አይልም ። አገሩንና ሕዝቡን ከጀርባው ያላሰለፈ የተጠላና የተናቀ መንግስት የለት ተለት ቀውሱን ለማስታገስ እንጂ መሰረታዊም ሆነ ዘላቂ ውጤት አይፈይድም ።
Last edited by Horus on 01 Jan 2024, 22:33, edited 1 time in total.
Re: 3ኛው የሆረስ ትንቢት ፤ በ2024 የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዳልነበር የሚለውጠው የዚየላ ወደብ ሳይሆን የፋኖ አገር አቀፍ ንቅናቄ መሆን ነው!
ይህ ድንቅ ፖለቲከኛ ስለ ሹክሻክ ኢሚሪቶች የሚሰጠው አስገራሚ ትንተና ስሙ ። ኢሚሬት የሚልከፈከፍ እጅ እንጂ ረጅም እጅ የላቸውም !!!አቢይ አህመድ የማንነት ችግር ያለበት ሰው ነው !!! አፋር የኢትዮጵያ ወጋግራ ሕዝብ !!!
Last edited by Horus on 01 Jan 2024, 23:23, edited 2 times in total.
Re: 3ኛው የሆረስ ትንቢት ፤ በ2024 የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዳልነበር የሚለውጠው የዚየላ ወደብ ሳይሆን የፋኖ አገር አቀፍ ንቅናቄ መሆን ነው!
ተረቱን ወደ ጎን በልና ምን ማለቱ አቢይ አባ ዉሸት 'ብቻዬን ቆሚያለሁ'! በዙሪያዬ ያሉት ሁሉም ካዱኝ እያለ የሚያላዝነው!!! ኢትዮጵያ የሱ መጫወቻ አሻንጉሊት እንዳልሆነች ልጅቹ ሊነግሩት ይችላሉ ። ግዜው ሲያልቅበት የማያውቅ በሽተኛ ኢዲ አሚኒ ነው! አቢይ አህመድ አሊ ማለት! እስቲ ሸኔ ሞቶ ሲያድነው እናያለን!
-
Union
Re: 3ኛው የሆረስ ትንቢት ፤ በ2024 የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዳልነበር የሚለውጠው የዚየላ ወደብ ሳይሆን የፋኖ አገር አቀፍ ንቅናቄ መሆን ነው!
Who gave you the fake killli and who is going to take it back? That is what you need to ask yourself.
Just because tplf gave you a border, we do not have to accept it. You never won a single war but you accepted what tplf gave you. You don't deserve it..you have to win at least a single war
Basically we will take it back, it belongs to the owners
Enjoy it while you have it