ነጮቹ እያጠኑ ነው!!
-
Union
በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!
ነጮቹ እያንዳንዱን ጦርነት እየመረመረ ነው። ፋኖ በምን አይነት ተአምር ነው ዜሮ በሚባል የውትድርና ኪሳራ ግማሽ ሚልዮን ኦሮሙማ ከጥቅም ውጭ ያደረገው
ነጮቹ እያጠኑ ነው!!
ነጮቹ እያጠኑ ነው!!
-
Union
Re: በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!
በአድዋ ግዜ አጥንተው ሲጨርሱ፣ እርስ በእርስ በቋንቋ ብንከፋፍላቸው ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር እንዳይኖር አድርገን እንበታትናቸዋለን ብለው ነበር 100 አመት ሙሉ የደከሙት። መጀመሪያ አስከሪዎቹን እየጋለቡ ማለት ነው
አሁን እንደ አዲስ እስክርቢቶ እና ወረቀት ይዘው ፋኖን እያጠኑ ነው
ኢትዮጵያ ኒውክለሱ ነው፣ ፋኖ ኤሌክትሮኑ ነው፣ ገና ፕርቶን ኒውትሮን እና አጣማሪ/አሳሳቢ ሀይላቸው አለ ገና!!
አጥኑ አጥኑ

አሁን እንደ አዲስ እስክርቢቶ እና ወረቀት ይዘው ፋኖን እያጠኑ ነው
ኢትዮጵያ ኒውክለሱ ነው፣ ፋኖ ኤሌክትሮኑ ነው፣ ገና ፕርቶን ኒውትሮን እና አጣማሪ/አሳሳቢ ሀይላቸው አለ ገና!!
አጥኑ አጥኑ
-
Union
Re: በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!
እእንደገና የኢትዮጵያ ሰራዊት የፈረሰው ወያኔ ሲገባ ነበር።
አሁን ከ32 አመት ቦሀላ የኢትዮጵያ ሰራዊት 1000% ተጠናክሮ ተከሰተ!
የአመድ እሳት! - ኢትዮጵያ!
አሁን ከ32 አመት ቦሀላ የኢትዮጵያ ሰራዊት 1000% ተጠናክሮ ተከሰተ!
የአመድ እሳት! - ኢትዮጵያ!
Re: በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!
ፋኖ፥ እስካሁን፥ ከአብይ፥ ጦር፥ጋር፥ ፊት፥ ለፊት፥ ገጥሞ፥ አያውቅም፥
Are they coming through a tunnel to Addis Ababa?