Re: የእለቱ ዜና
የ 2 ዓለም ሰዎች። እነ ጁላ ደብረዘይት ተከርቸም ትዕይንት ተወጥረዋል፤ ፋኖ በአማራ ክልል እየተንሸራሸረ ንቃተ-ህዝብ ያደርጋል። የሚገርም አገላለጽ 50 ኦነግ ሁኖ ለጦርነት ገብቶ 50 በአንድጊዜ በ 1 ፋኖ ይማረካል። እንደ አዳኝ ውሻ ይፈለጋል ዘሩ ታዲያ የትኛው ነው? የብርሃኑ ጁላ 50 ሁኖ ገብቶ 50 ምርኮ ሁኖ የሚወጣው ወይስ ፋኖ? የትኛው ነው በአለም 1ኛ
Re: የእለቱ ዜና
ጁላ በምርቃና ተገልብጦ ያነበበው የደረጃ አሰላለፍ ምንም ስህተት የለውም።
Re: የእለቱ ዜና
ሁሉንም እውነት ከጁላ ፊት ላይ ህዝብ አንብቦታል።
https://www.tiktok.com/@adonayaman/vide ... 8521619718
https://www.tiktok.com/@adonayaman/vide ... 8521619718
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የእለቱ ዜና
This Tiktalk video really funny!Abere wrote: ↑16 Dec 2023, 16:27ሁሉንም እውነት ከጁላ ፊት ላይ ህዝብ አንብቦታል።
https://www.tiktok.com/@adonayaman/vide ... 8521619718