Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሻኔን በመሓልህ አስቀምጠህ እየቀልብክ፣ የፀጥታ ሀይሉን በደፈጣ እያስመታህ፣ የደሃን ልጅ እያስጨርስክ፣ አሁን ደግሞ መንገድ ሳይሰራልኝ ቀረ ብለህ ስሞታ ታሰማለህ።

Post by DefendTheTruth » 15 Dec 2023, 08:54

ሻኔን በመሓልህ አስቀምጠህ እየቀልብክ፣ የፀጥታ ሀይሉን በደፈጣ እያስመታህ፣ የደሃን ልጅ እያስጨርስክ፣ አሁን ደግሞ መንገድ ሳይሰራልኝ ቀረ ብለህ ስሞታ ታሰማለህ። ሁለት ወዶ አይሆንም። ሽፍታዉ ለምን መንገዱንም አይሰራልህም ታዲያ?

ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ ነዉ ና ቻለዉ።

ጣትህን ወደ መንገስት ከመቀሰርህ በፊት ወደ ራስህ መልሰህ እንዴት ወደዚህ ደረጃ እንደደርሰ ራስህን ገምግም!