Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8406
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"አብይ አህመድ ለሰው ልጅ ህይወት ርህራሄ የለለውና በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ ሰው ነው" አቶ ታዬ ደንደአ

Post by Wedi » 11 Dec 2023, 14:10


"አብይ አህመድ ለሰው ልጅ ህይወት ርህራሄ የለለውና በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ ሰው ነው"

[አብይ አህመድ] ለሰው አያዝኑም። የሰው ልጅ ሞቶ አውሬ እየበላው ስለ ፓርክ ያወራሉ። ሰው የሚበላው አጥቶ እየሞተ በብዙ ገንዘብ ቤተ መንግሥት ያስገነባሉ”

አቶ ታዬ ደንድአ


Read more
:!:
https://www.bbc.com/amharic/articles/crgpr7w5g0do

:!:
Last edited by Wedi on 11 Dec 2023, 14:24, edited 1 time in total.

Wedi
Member+
Posts: 8406
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "አብይ አህመድ ለሰው ልጅ ህይወት ርህራሄ የለለው አረመኔ ሰው ነው" አቶ ታዬ ደንደአ

Post by Wedi » 11 Dec 2023, 14:22

"ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሆይ በተናገሩት የማይኖሩ ብቻ ሳይሆን በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆንዎን ተረድቻለሁ:: " አቶ ታዬ ደንድአ!!

*************

Taye Dendea Aredo
·
ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ

የተናገሩትንና የፃፉትን የመደመር እሳቤ አምኜ ተከተልኩዎት:: አሁን ግን በተናገሩት የማይኖሩ ብቻ ሳይሆን በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆንዎን ተረድቻለሁ:: እዉነት መስሎኝ በሀገር ህልውና ስም ሲያካሄዱ የነበረዉንና ኢትዮጵያውያንን ከማገዳደል አልፎ ሀገሪቷን ያደቀቃትን ከንቱ ጦርነት ሳዳምቅልዎ በነበረበት ወቅት ሲያወድሱኝ ነበር:: ዛሬ ነገሩ ገብቶኝ የወንድማማቾች መገዳደል ይቆም ዘንድ ለሰላም በመወገኔ ከስልጣን አነሱኝ:: ለወንበርና ለመኪና በመገዛት ኦሮሞን በኦሮሞ ለማጥፋትና ኦሮሞን ከወንድሞቹ ጋር ለማጣላት የሚጫወቱትን ቁማር እያየሁ ዝም ባለማለቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ:: ስለነበረን አጭር ቆይታ አመሰግናለሁ::
እስካለሁ ድረስ ለሰላምና ለህዝቦች ወንድማማችነት የማደርገዉ ትግል ይቀጥላል!

Kabajamoo Muummicha Ministeeraa Abiyyi Ahimadiif

Yaada Ida’amuu dubbattee fi barreessite amanee isin hordofe. Dhawaata garuu nama waan dubbatu hin jiraanne qofa otoo hin taane cubbamaa dhiiga namaatiin taphatu ta’uu keessanin hubadhe. Gaafan dhugaa sehee waraana bilaasha maqaa walabummaa biyyaatiin bantan, isa Itoophiyaanota wal-nyaachise, fi diinagdee biyyaa kuffise gegeessaa turtan deeggaretti na faarsaa turtan. Hardha gaafan dubbii argee gara nagaa goruun wal-ajjeechaan obboleeyyanii haa dhaabatu jennaan aangoo narraa fudhattan. Otoon shira Oromoo Oromoodhaan balleessuu fi obboleeyyan isaatiin walitti buusuuf kaatan argaa callisuu dhabuu kootii baayyeen gammada. Turtii waliin qabaannef galatoomaa!

Hagan jirutti qabsoon nagaa fi obbolummaa ummataatiif godhu itti fufa!


:!:
Please wait, video is loading...

eden
Member+
Posts: 9694
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 27 Dec 2024, 21:03

Wedi wrote:
11 Dec 2023, 14:10

"አብይ አህመድ ለሰው ልጅ ህይወት ርህራሄ የለለውና በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ ሰው ነው"

[አብይ አህመድ] ለሰው አያዝኑም። የሰው ልጅ ሞቶ አውሬ እየበላው ስለ ፓርክ ያወራሉ። ሰው የሚበላው አጥቶ እየሞተ በብዙ ገንዘብ ቤተ መንግሥት ያስገነባሉ”

አቶ ታዬ ደንድአ

ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይናገር የነበረ

Post Reply