https://www.youtube.com/live/LNn6NGmEcJ ... 9RYAxhfpkt
forward to 37:00
Re: “ሰላም አሁን የጠፋው በሸኔ፣ በወያኔ ወይም በፋኔ ሳይሆን በገዛ መንግስቴ ነው!” ታየ ደንደአ - ከገለማው የኦህዴድ ድቅድቅ ጨለማ መሃል ፈንጥቆ የወጣ የህዝባችን ብርሃን!
እኔ እንድህ አይነት ሸፋፋ አካሄድ አይመቸኝም። ለምን ብርቱካን እና ዘይቱን እኩል ያወዳድራል
ሸኔ-ኦነግ በምን መስፍርት ነው ከፋኖ ጋር የሚቀላቀለው።
አቶ ታዬ ደንዳ የኦነግ-ሸኔን ኃጥያት ለማስተሰራዬት ተግቶ የሚሰራ ኦነግ ነው። የቤተ-መንግስቱ ኦነግ እና የጫካው ኦነግ አንድነት እንጅ ልዩነት የላቸውም - አንድ ኦነግ ናቸው። ልዩነታቸው የስምሪት ቀጠና ብቻ ነው።
ወያኔዎች እንድህ አይነት ንግግር ትመቻቸዋለች። ለአማራ እና ለእውነተኛ ፍትህ ፈላጊ ህዝብ ግን ማታለያ፤ የሰመመን ዲስኩር ነው።
በ8ኛው ሺ ሰነፉ በሬ ቁጭ ብሎ ጎበዙ በሬ ግን ይገረፋል ወይም ወንጀለኛው ምህረት ሲያገኝ ንጽሁ በአደባባይ ስቅላት ይፈረድበታል አይነት ኦነጋዊ ንግግር ነው። ከኦነግ እና ከወያኔ ሰብዐዊ እና ፍትሃዊ አመለካከት ይወጣል ማለት አጃ ዘርቶ ስንዴ መጠበቅ ነው። ከአብይ አህመድ መማር ያልቻለ ህዝብ ካለ እርሱ የአእምሮ ዘገምተኛ ብቻ ነው።