Dear Forumers, Enjoy A Kantian Epistemology With Abiy's Way of Knowing In Mind
Do Oromo elites ever read Kant? Kant is telling them that they can't know, they don't know the material realities of Amara!
Re: Dear Forumers, Enjoy A Kantian Epistemology With Abiy's Way of Knowing In Mind
አያችሁ እዚህ ደሞ ካንት ምን ይላቸዋል መሰላችሁ! ሁሉንም ነገር ኬኛ ኦሮሙማ ነው ልትሉ አትችሉም! የአመክንዮ ህግ ትጥሳላችሁ ነው የሚላቸው ። ስለሆነም ኦሮሙማ የሚያስበው የራሱን እምነት ነው እንጂ እውቀት አይደለም ይላል ካንት ። ባንድ ቃል ሮሙማ ኢትዮጵያን ወይም አማራን አያውቅም እንደ ማለት ነው ።