Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

“ይሄ የመጨረሻ እድል ነው ። ብልፅግናን የማስቀጠል ወይም መውደቂያችን ነው” አብይ አህመድ

Post by Wedi » 05 Nov 2023, 16:10

“ይሄ የመጨረሻ እድል ነው ። ብልፅግናን የማስቀጠል ወይም መውደቂያችን ነው” አብይ አህመድ
***********************
"እኛም እራሳችንም ሆነ ስልጣናችን አደጋ ላይ ወድቀናል። ጦርነቱን ስንጀምረው ፋኖ እዚህ ደረጃ ያደርሰናል የሚል ግምት አልነበረኝም። እረፍት የሚነሳና ማዕበል ውስጥ ነን። ስልጣንም አስረከቡ ተብለናል። ይህን ጦርነት ካለሸነፍን አንዳችሁም አትተርፍም።

የኛ ሰራዊት በእውሮች እየተመራ አንድ ሳይተኩስ እየበረገገ መሳሪያ ሳይቀር እያስረከበ ነው። ለአማራ ክልላዊ መንግስት ትዛዝ አስተላልፌአለሁ። የአማራ ሚኒሻና አድማ ብተና ጉዞውን ይምራ። ግንባር ቀደም ተሰላፊ አድርጉት።
ሰራዊቱ እንዳይበረግግ ቦታውንም ስለሚያውቅ መጀመሪያ የአማራ ሚኒሻውና አድማ ብተናው ይግጠም። ወታደሩ ከሗላ ልባስ ይስጥ። ሚኒሻውና አድማ ብተናው ተራግፎ ሳያልቅ መከላከያው አይግባ። ሚኒሻውና አድማ ብተናው ብዙ ገንዘብ ወጥቶበታል። ለራሱ ሆድ ሲል ይዋጋል። የሚያፈገፍግ ካለ እዛው ከሓላ ያለው መከላከያ ይጨርሰው። አንድም ሚኒሻና አድማ ብተና ወደ ቤቱ እንዳይመለስ። እዛው ጨርሱት። ፍፃሜውን በተግባር አሳዮኝ። ምክንያት አታብዙ ። ፋኖ ሊነጥቀን ነው ህልውናችን አደጋ ላይ ነው። በቃ ጨርሻለሁ።"

አብይ አህመድ በተጠለፈ ስለክ የተናገረው።
ከደንነት መረጃ

በዶ//ር ፍሬው ሃይሉ
ጥቅምት 25/2016


Please wait, video is loading...