Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ጥቅምት 24 !ነገ ሰሜን ዕዝ የተመታበት ዕለት ነው።

Post by Za-Ilmaknun » 03 Nov 2023, 15:01

ሰሜን ዕዝን ቢያስታውሱ ለሰራዊቱ ክብር ከመስጠታቸው ባሻገር ማን አዳነው ሲባልም አማራና ኤርትራ ሊሆንባቸው ነው። እንዲጠቀስ አይፈልጉም። :mrgreen:

ሰሜን ዕዝን ሲያጠቃ የተመታ የትህነግ/ህወሓት ታጣቂ ሰሞኑን በሰመአትነት ሲወደስ ሰንብቷል። የተጠቃው ሰራዊት ግን አስታዋሽ የለውም። ሰራዊቱ ያለ ማቋረጥ ጦርነት ውስጥ እንዲከርም እንጅ እንዲታወስ አይፈልጉም! የምታውቁትን የሰራዊት አባል “ይኸው በአገዛዙ ዘንድ ክብር የለህም” በሉት። ጠላቱ አገዛዙ እንደሆነ ድገሙለት። (ጌታቸው ሽፈራው)


Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጥቅምት 24 !ነገ ሰሜን ዕዝ የተመታበት ዕለት ነው።

Post by Abere » 03 Nov 2023, 15:17

መከላከያ ሰራዊት የላትም እኮ ኢትዮጵያ። በስህተት ነው ህዝብ መከላከያ ሰራዊት እያለ የሚያወራው። አለመሆኑን ደግሞ አሁን በአደባባይ ታይቷል። ስለዚህ ወያኔ ያረደችው የእራሷ ጠባቂ ሞግዚት የነበረውን ደመወዝተኛ እንጅ ድንበር ጠባቂ አልነበረም። አሁን በአማራ ክልል ያሳየውን ልክስክስ እና ወራዳ ባህርይውን ስለምታውቅነው በድቅድቅ ጨለማ እንደ ፍሪዳ የጣለችው። ብዙ ህዝብ መከላከያ እያለ ሲደግፍ በመኖሩ ተጸጽቷል።

ይህ የወያኔ ወንበር ጠባቂ የትግራይ ህዝብ ሞግዚት በመሆን 20 አመታት ባድመ ጠብቅ ተብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ግብር ገንዘብ ሲቆረጥም የነበረ ባንዳ ነው - መከላከያ አይደለም። ሆዱን ሲሞላ ኑሮ በመጨረሻ ወያኔ አስብታ አረደችው ።

እግዜር ከውርደት ሲጠብቃት አገሪቱን አማራ ፋኖ እና አማራ ልዩ ሃይል ሰጣት። 1፡5 ሚልዮን መንጋ ወራሪ ወያኔ ከኮረም እስከ ደብረሲና ያረገፈው አማራ ፋኖ እና ልዩ ሃይል ነው። አንጎልፋቶ ከርፋፋ ወንበር ጠባቂ ደመወዝተኛው መከላከያ ተብየው አይደለም። የፋኖ ጀግንነት ነው ኦነጋዊ አብይ አህመድ ጥርስ ያስገባው።

ጥያቄ ይህን ዕለት ማክበር የሚገባው ወያኔ ነዎይ?

በርብሬ አይኔ ውስጥ ገባብኝ፤ የትግሬ ሴቶች አፈጠጡብኝ ወዘተ ወዘተ እያለ የፈረጠጠ ወንበር ጠባቂ ምን ማዕረግ እና ታሪክ አለው ደግሞ። ድንበር አይጠብቅ ህዝብ አይጠብቅ - ዘራፊ ሌባ ነው።

Tigray People
Senior Member
Posts: 11286
Joined: 04 Nov 2019, 19:44

Re: ጥቅምት 24 !ነገ ሰሜን ዕዝ የተመታበት ዕለት ነው።

Post by Tigray People » 03 Nov 2023, 18:33

Zelekum

The entire Amhara people worshipped abiye Ahmed, Eritreans and you sacrificed more than hundreds of thousands Amhara soldiers in Tigray,in Afar region, Amhara Region when the heroic Tigray People crushed the evil Eritreans Army, Amhara Army and Ethiopian Army chasing you to the doorsteps of Addis Ababa to forced the regime signed the Pretoria agreement that completely excluded eritrea and Amhara despite they died in hundreds of thousands soldiers.

Now why don't you start by showing sympathy to the hundreds of thousands Amhara soldiers killed by the heroic Tigray People????

Forget the north command.

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ጥቅምት 24 !ነገ ሰሜን ዕዝ የተመታበት ዕለት ነው።

Post by Hawzen » 03 Nov 2023, 19:01

Za-Ilmaknun wrote:
03 Nov 2023, 15:01
ሰሜን ዕዝን ቢያስታውሱ ለሰራዊቱ ክብር ከመስጠታቸው ባሻገር ማን አዳነው ሲባልም አማራና ኤርትራ ሊሆንባቸው ነው። እንዲጠቀስ አይፈልጉም። :mrgreen:

ሰሜን ዕዝን ሲያጠቃ የተመታ የትህነግ/ህወሓት ታጣቂ ሰሞኑን በሰመአትነት ሲወደስ ሰንብቷል። የተጠቃው ሰራዊት ግን አስታዋሽ የለውም። ሰራዊቱ ያለ ማቋረጥ ጦርነት ውስጥ እንዲከርም እንጅ እንዲታወስ አይፈልጉም! የምታውቁትን የሰራዊት አባል “ይኸው በአገዛዙ ዘንድ ክብር የለህም” በሉት። ጠላቱ አገዛዙ እንደሆነ ድገሙለት። (ጌታቸው ሽፈራው)
This is what happens when you have a fake leader who is like a snake.... No principle! No value! No integrity. These kind of leaders are dangerous for everybody because you never know which of his many different personalities they are going to show up today, tomorrow, next week or month... Neither do we know who they are going to like and who they are going to hate tomorrow....

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group

Post Reply