Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የአዲስ አበባ ጦቅላይ ሙኒስቴር አቢይ አህመድ እስራኤል በጋዛ ንፁሓን ዜጎች ላይ እያካሄደችው ያለው ያልተቋረጠ የአየር ድብደባ እንደሚደግፉ ገለፁ

Post by Digital Weyane » 31 Oct 2023, 07:05

:roll: :roll: :roll:
አረንጓዴ ቀለም፣ ድብደባውን ሙሉ በሙሉ ያወገዙ
ቢጫ ቀለም፣ የድብደባውን መንፈስ የደገፉ
ቀይ ቀለም፣ ድብደባውን ሙሉ በሙሉ የደገፉ



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የአዲስ አበባ ጦቅላይ ሙኒስቴር አቢይ አህመድ እስራኤል በጋዛ ንፁሓን ዜጎች ላይ እያካሄደችው ያለው ያልተቋረጠ የአየር ድብደባ እንደሚደግፉ ገለፁ

Post by Digital Weyane » 31 Oct 2023, 11:35

ያልተፃፈው አለም አቀፋዊ ህግ።
የሱንዴ እርዳታ የሚሰጡህ አገሮች ድብደባውን ከደገፉ አንተም የሆድ ነገር ሆኖብህ የግድ ድብደባውን ትደግፋለህ። ካልደገፍክ እርዳታው ይቋረጣል። :roll: :roll:

Post Reply