የፋኖ ህዝብ አደረጃጀት እና ንቃተ-ፓለቲካ ትምህርት እጅግ የሚደንቅ ነው። ነጻ በወጡት 184 ወረዳዎች የሚሰጠው ትምህርት - የሚያኮራ ብስለት ያለው ትውልድ።
የፋኖ ህዝብ አደረጃጀት እና ንቃተ-ፓለቲካ ትምህርት እጅግ የሚደንቅ ነው። ነጻ በወጡት 184 ወረዳዎች የሚሰጠው ትምህርት - የሚያኮራ ብስለት ያለው ትውልድ። ይህ ምጡቅ ትውልድ ታዲያ በአእምሮ ዘገምተኛ ኦህደድ/ኦነግ እና ገረድ በአድን ለመመራት የሚታሰብ አይደለም። በጣም ትልቅ የምጥቀት ልዩነት በግልጽ ይታያል። እውነተኛው ባህል፤ሞራል እና ስብዕና ያለው እርሾ አማራ ክልል ውስጥ ይታያል። ይህ እርሾ ደግሞ ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ተስፋ ነው። ወያኔ እና ኦነግ ያጣፉትን ሞራል፤ስነ-ምግባር እና ትህትና በዚህ ወጣ ይላማል።