የአዲስ አባባ ህዝብ ኦሮሞ ጠል ነው ብሎ በፓላማ ጀኖሳይድ አዲስ አበቤ ላይ መጥራት / ለአብይ ይህ ተስማመተህ መኖር ማለት ነው
በአብይ ትእዛዝና በሺመልስና በአቤቤ ፍጻሚነት 700000 የአዲስ አባባ ነዋሪዎች በዘራቸው እየተለዩ ቤታቸው እራሳቸው ላይ መፍረስ / ለአብይ ይህ የግዴታ ተስማምቶ መኖር ነው
በየመስሪያ ቤቱ ምንም የትምህርትና ልምድ የሌላቸውን ኦሮሞ ብቻ በመሆናቸው ከላይ እስከታች መሰግሰግ / ይህ ለአብይ ተስማመቶ መኖር ነው
የአዲስ አበባን ተማሪዎችን የኦሮሚያ ሰንደቅና የኦሮሚያ ጸረ ኢትዮጵያዊ መዝሙር ማዘመር / ለአብይ ይህ ተስማምቶ መኖር ነው
ህዝቡ በኦሮሚያ ፖለቲካ ሲያስጨፈልቅ / ያ ትክክለኛ መጨፍለቅ ነው አይሆንም የሌሎች ኢትዮጵያንን ሀይማኖት ፤ባህል በኦሮሙማ አታስለቅጥም ማለት ደግሞ ጭፍለቃ ነው
የአብይህ ተስማምተን መኖር ዲስኩር ምን አመጥው / ፋኖ ጆሮው ጥይት ስላጮህበት ነው ፡፡
አብይ በኢትዮጵያዊና ትግል በጀግናው ፋኖ ጥጉን ይዟል ፤ በዘዴ ማሰወገድ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ፤