ፋኖዎች ማወቅ ያለባቸው ታንኩንም ባንኩንም ከሚቆጣጠር ጋር የሚደረግ ጦርነት ማሸነፍ የሚቻለው ታንኩንም ባንኩንም በመንጠቅ ነው
ከ80 ቢየን በላይ የሆነውን የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የሚቆጣጠረውን ፤ በኢትዮጵያ ህዝብ አንጡራ ንብረት የተሸመተውን ፤ድሮን ፤ታንክ፤ የጥይት ፋብሪካ፤ የሀገሪቱን ሚድያዎችን ባጠቃላይ የተቆጣጠረውን የአብይ ኦሮሙማ መንግስትን ፤ ፋኖ የኢትዮያን ኢኮኖሚ መንግስት የሚቆጣጠርበትን ባንክ በዘብ በመጠበቅ ፤ መንግስት ተሸንፎ ሲወጣ ጠላት ሄዷል አድባር ደህና ነው ብሎ ትንፋሽ ሊወስድ የሚሞክርበት ሊሆን አይችልም ፤ አብይ የአማራን አስተዳደር በፈልገው ግዜ ባጀቱን አንደኛው መዋጊያው መሳሪያ እያደረገ የአማራን ህብረተሰብ እንዳያርስ እንዳይነግ እያመሰ ፤ ጊዜውን ወስዶ የአማራን ትግል አጥንቶ ተዘጋጆቶ እንደገና እንዲያጠቃ ፋኖ መፍቀድ የለበጥም ፤ ፋኖዎች መረዳት ያለባቸው የጨዋ ጦርነት የለም ፤ ሊገድልህ የመጣውን በጥይት ብቻ ሳይሆን የሚዳከምበትን እርምጃ ሁሉ መውሰድ አለበት፤ ሰላማዊ ህዝቡ እንዳይጎዳ ፤ መንግስት ህዝቡን ሲያጠቃም ፤ አሁን ፋኖ እንደሚያደርገው መከላከል ቢኖርበትም ፤ የመንግስት ጡንቻን የሚያደብሩ ፤ኢኮኖሚም ይሆን ፤ ሚሊተሪ የፋኖ ታርጌቶች መሆን አለበቸው ፤ ከመንግስት የሚወርሳቸው ሀብቶችም ይሁኑ መሳሪያዎች ተመልሰው መንግስቱን ማዳከም አለባቸው ፤ ይህንን የሀገር ሀብት የሚቆጣጠር መንግስት ለማሸነፍ ማኛውም የመንግስት የሆነውን ተቋም ላይ እርምጃ ወስዶ መግስትን ለማሰወገድ መጠቀም አለበት፤ ለመንግስት ታክስ የከፈለውን ህዝብ ፤በድሮን ኢንዲመታ፤ በመድፍ እንዲደበደብ፤ ልጆቹ እንዲደፈሩ ፤ ጎጆው እንዲቃጠል የሚያደርግ መንግስት ሞራሉ የዘቀጠ ከተራ ወንጀለኛ የማይሻል ነው ም ፤ ስለዚህ የዚህን የጎጠኛ መንግስት ለመናድ የመንግስት የሆኑ ተቃማት ንብረትም ሆነ መሳሪያ ወስዶ የዚህን የዘረኛ መንግስት ማውረጃ አድርጎ መጠቀም አለበት ፡፡ ጊዜ ጊዜ ጊዜ ፍጥነት ፤ መደራጀት ፤ ማደራጀት ፤ከጠላት በስተጀርባ ፤ መደራጀት ፤ እነዚህ የዚህን የበሰበሰ ስርአት መቅበሪያዋች ናቸው ፡፡