ለእሬቻ(ቆሪጥ) የፈሰሰ ደም --አዲ ስ አበባ ገላን ሰልጥነው ከተመረቁ 500 ልዩ ኮማንዶዎች ውስጥ 278 ዛሬ በፋኖ ተደምሥ ሰው በጎጃም ሲቀበሩ 87 ቁስለኞች ደግሞ እንጅባራ ሆስፒታል ተኝተዋል - የመጨረሻው የኦሮሙማ ጦርነት ውጤት
የኦሮሙማ ውጤት ያው የተለመደው ዜሮ ብቻ ሳይሆን ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ ገብቷል። በሸዋ መከላከያ እርስ በእርሱ ሲናከት አድሮ አስከሬኑን ህዝብ እየቀበረው ነው። ግጭቱ በኦሮሙማ መከላከያ አባላት እና በአማራ /ደቡብ ተወላጆች መካከል መሆኑ ነው። "መከላከያው" እንደ እንቧይ ካብ በፍጥነት እየተናደ ከነትጥቁ ወደ ፋኖ በመግባት ላይ ነው። ይህ ነገር መስከረም 30 ሳይደርስ መከላከያ ይፈራርሳል። አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ፋኖ እየተወለደ ነው። ኮከብ ከአማራ ፋኖ ተገኜ።