Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ቀን መስከረም 26 ---> የጦር ኃይሎች ሆስፒታል በክፍተኛ የጦር መኮንኖች ቁስለኞች ተጨናንቋል - ሄሊኮፕተሮች ቁስለኛ በማጓጓዝ ተጠምደዋል።

Post by Abere » 06 Oct 2023, 08:35

ቀን መስከረም 26---> የጦር ኃይሎች ሆስፒታል በክፍተኛ የጦር መኮንኖች ቁስለኞች ተጨናንቋል - ሄሊኮፕተሮች ቁስለኛ በማጓጓዝ ተጠምደዋል።

አጨደው ከመረው ወቃው እንደ ገብስ፥
የአማራ ልጅ ፋኖ የጦሩ ንጉስ፥
በየጢሻው ቀረ የኦሮሙማ አጋሥስ።

አንች የአማራ እናት ውለጅ መንታ መንታ፤
አልሞ ተኩሶ ጥላታ የሚመታ።

ጥጋብ የወጠረው ወረሙማ አጋሥስ፤
ጥብ ጣብ ነዶ ሆነ አማራ አገር ሲደርስ፤

ታንክ እና መትረየስ ልብ ይሆናል ብሎ፥
ደደብ ወረሙማ ጢሻ ስር ወድቆ ቀረ ተንከባሎ።