
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Deqi Arawit ያልተዘመረለት እንቁ ጁንታ ትግራዋይ!
Deqi Arawit በርታ ትግራዋይ ዎንድማችን። ለታላቋ ትግራይ ምሥረታ ትግል እያደረግከው ያለኸው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም። ዘውትር ጊዜህን እና ጉልበትን ሰውተህ ለምታቀርብልን ፕሮፓጋንዳ አዘል ፅሁፎች ከልብ እናመሰግናለን። አንተን የወለደች ትግራወይቲ እናት ትቅር መክና። አምየን።

