Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኦሮሞዎች ዘንድሮ ጭፈራቸዉን (ድህቺሳ) አብዝቶዋል፣ ለምን ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 02 Oct 2023, 10:51

አፄ ሀይለ ስላሴ ይሁኑ ወይ ደግሞ አፄ ሚኒልክ በግዜያቸዉ የአመቱን ፕላን ከማዉጣታቸዉ በፊት፣ መስከረም ስጠባ ኦሮሞ ምን ብሎ እንደ ዘፈነ ያስጠይቁ ነበር ይባላል። አቅጣጫ ሰጪ ነዉ ና!